Fana: At a Speed of Life!

አቶ አህመድ ሽዴ ከቻይና ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከቻይና ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴንግ ሊ ኤል ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ባለው ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዙሪያ መክረዋል፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ÷…

ደቡብ ኮሪያ ባለሃብቶቿ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥረት እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ባለሃብቶቿ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ አስፈላጊውን ጥረት እንደምታደርግ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ተናገሩ፡፡ የደቡብ ኮሪያ ፕሬዚዳንት ዩን ሶክ ዮል ልዩ መልዕክተኛ ጃንግ ሱንግ ሚን እንዳሉት÷ ኢትዮጵያ…

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የተሻሻሉ አዋጆችንና የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 2ኛ የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ ሶስት የተሻሻሉ አዋጆች፣ የዳኞችና የቋሚ ኮሚቴዎችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ ጉባኤው የክልሉን የ2015 በጀት የግማሽ ዓመት የልማትና የመልካም አስተዳደር፣…

አቶ ማሞ ምህረቱ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ዳይሬክተር ጄነራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከቻይና ማዕከላዊ ባንክ ዳይሬክተር ጄነራል ይ ጋንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ቻይና መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ግንኙነት ይበልጥ ማሻሻል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…

ባለሃብቶች በመዲናዋ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በአዲስ አበባ ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ዳይሬክተር እናትነሽ ታመነ እንደገለጹት ÷ በመዲናዋ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ…

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 6 ወራት ለ2 ሺህ 250 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት ለ2 ሺህ 250 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የኦሮሚያ ክልል ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ለታ አበበ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷ ባለሃብቶች…

ለሊሴ ነሜ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጄንሲ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ኤጄንሲ ዳይሬክተር ሊዩ ዲያንክሰን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም በተቋማቱ መካከል ያለውን ትብብር በኢንቨስትመንት አጋርነት እና…

በሰሜን ኢትዮጵያ በ2ኛ ዙር 157 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብና ከ2 ቢሊየን ብር በላይ የሰብዓዊ እርዳታ ተሰራጭቷል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ ድጋፍ ለሚሹ ዜጎች በ2ኛው ዙር 157 ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን ምግብ መሰራጨቱን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት÷…

የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 6ኛ ምርጫ 2ኛ የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡   የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ትሁት ሃዋሪያት በጉባኤው መክፈቻ ላይ እንደገለጹት÷…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድሥት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡   ዛሬ ከምሽቱ 1:12 ሰዓት ገደማ መገናኛ አደባባይ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ…