Fana: At a Speed of Life!

ዶ/ር አለሙ ስሜ እና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከጅቡቲ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከጅቡቲ ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የጅቡቲ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ…

በክልሉ ያለውን ምቹ ሁኔታ በአግባቡ ተጠቅሞ የሌማት ትሩፋት ዕቅድን ማሳካት ይገባል – ኢ/ር አይሻ መሃመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ያለውን ምቹ ሁኔታ በአግባቡ ተጠቅሞ የሌማት ትሩፋት ዕቅድን ማሳካት ይገባል ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሃመድ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር አይሻ መሃመድ፣ ርዕሰ መስተዳድር አሻደሊ ሀሰን እና የተለያዩ…

በአማራ ክልል በግጭቱ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 347 ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በግጭት ሳቢያ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 347 ትምህርት ቤቶች ዳግም ስራ መጀመራቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዳግም ትምህርት መስጠት ከጀመሩት ትምህር ቤቶች ውስጥ 329ኙ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ፥ 18…

ኢትዮጵያና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ናሚቢያ በሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።   ስምምነቱን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ እና የናሚቢያ ምክትል ጠቅላይ ማኒስትርና የዓለም አቀፍ ግንኙነትና…

 ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ከዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ዋና ጸሃፊ ፕሮፌሰር ፒተር ታላስ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአየር ንብረት ለውጥ እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

አገልግሎቱ 453 ሺህ 589 ጉዳዮችን በማስተናገድ 776 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት 453 ሺህ 589 ጉዳዮችን በማስተናገድ 776 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ፡፡   የአገልግሎቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አለምሸት መሸሻ…

ጭፍራ፣ አውራና እዋ ወረዳዎች ዳግም የኤሌክትሪክ አገልግሎት አገኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በከልዋን ዞን የሚገኙት ጭፍራ፣ እዋና አውራ ወረዳዎችና አካባቢዎቻቸው ዳግም የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡   የወልድያ ተንቀሳቃሽ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በመዘረፉ ምክንያት ለረጅም ጊዜ…

የአፍሪካ ህብረት መሩ የሰላም ሂደት ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ የሚለውን መርሕ ያረጋገጠ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት መሩ የሰላም ሂደት ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄ የሚለውን መርሕ ያረጋገጠ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡   በ42ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ጉባኤ…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በቱርክና ሶሪያ በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በቱርክ እና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡   በቱርክና ሶሪያ በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ እስካሁን ከ35 ሺህ የሚበልጡ ዜጎች…

የዓለም ባንክ መንግስት ለሚያከናውናቸው የልማት ተግባራት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ከዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በጋራ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት የሚያስችሉ ተግባራትን በመለየት በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡  …