የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስተማማኝ ዝግጅት ተደርጓል – ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቅ አስተማማኝ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ም/ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ እንደገለጹት…