የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያ የደመቀችበት የጣሊያኖች ምሽት Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=BQsw6cSlrYI&list=PL84RdiRVL3M_J2PW2-iu09GhXjlZ1W0NS&index=1
የዜና ቪዲዮዎች በሁለት ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ግዙፍ የዳታ ማዕከል የመገንባት ህልም ያላቸው ዳያስፖራ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?app=desktop&v=eEvtbmjN3z0
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ገበያን ለማረጋጋት በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ የእህል ግዥ እየተፈጸመ ነው – ባለስልጣኑ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሕብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ባለስልጣን ገበያን ለማረጋጋት በ5 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ወጪ ከአርሶ አደሩ የእህል ግዥ እየፈጸመ መሆኑን አስታውቋል። በባለስልጣኑ የግብይት ትስስር ባለሙያ አቶ ፋንታሁን ወርቅዬ እንዳሉት÷ ግዥው በ1…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ጦር በካናዳ አየር ክልል ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ቁስ መትቶ መጣሉን ገለጸ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ በራሪ ቁስ በሰሜን ምዕራብ ካናዳ አየር ክልል ውስጥ መትቶ መጣሉ ተሰምቷል፡፡ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስቴር ጀስቲን ትሩዶ ÷ ምንነቱ ያልታወቀው ቁስ አካል በአሜሪካ ኤፍ-22 በተሰኘ ተዋጊ ጄት ተመትቶ መውደቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆቴሎች ለአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል ጀምረዋል Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴሎች ለ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀው እንግዶችን መቀበል መጀመራቸውን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታውቋል፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ወይዘሮ አስቴር ሰለሞን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀይ ባህር ሲጓዙ የነበሩ 383 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ከሞት መታደግ ተቻለ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባህር ወደ የመን ሲጓዙ የነበሩ 383 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ከሞት መታደግ መቻሉን በጅቡቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ በጅቡቲ 383 ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን ጭኖ ወደ የመን በመጓዝ ላይ የነበሩ ህገወጥ የሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሥድሥት ወሩ ለ8 ሺህ 801 አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ ተሰጥቷል Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ሥድሥት ወር ለ8 ሺህ 801 አገልግሎቶች የጥራት ማረጋገጫ መስጠቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) አስታወቀ፡፡ የጥራት ማረጋገጫ የተሰጠው በባዮ ኬሚካል ፍተሻ ዘርፍ (በኬሚካልና ማዕድን ፍተሻ ቤተሙከራ፣ በምግብና…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድሥት ወራት ከ8 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የደቡብ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሃላፊ አቶ ይግለጡ ሃምዛ ÷ በግማሽ ዓመቱ ከመደበኛ ግብር ከፋዮች እና መዘጋጃ ቤት አገልግሎት 9 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ…
ስፓርት በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል Melaku Gedif Feb 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2023 የዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች ውድድሩን በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ በወንዶቹ ምድብ አብዲሳ ቶላ በ2:05:42 በሆነ ሰዓት ውድድሩን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ ÷ደሬሳ ገለቴና ሃይማኖት አለው ሁለተኛና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል በግጭቱ ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 368 ትምህርት ቤቶች ስራ ጀምረዋል Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በግጭት ምክንያት ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 368 ትምህርት ቤቶች ዳግም ትምህርት እየሰጡ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ዳግም ትምህርት መስጠት ከጀመሩት ትምህር ቤቶች ውስጥ 358ቱ አንደኛ ደረጃ…