የሀገር ውስጥ ዜና ከጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያጋጠመው ችግር በሰላማዊ መንገድ፤ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት፤ በስክነትና የቤተክርስቲያኗን ውስጣዊ አሰራር በተከተለ መንገድ እንደሚፈታ የክልሉ መንግስት ፅኑ እምነት አለው፡፡ የእምነት ተቋማት መጠናከርና አንድነት ለሀገራዊ ሠላምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሠጠ መግለጫ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 ሀገራችንን ወደብጥብጥ በማስገባት የምናተርፈው ባለመኖሩ፣ ሠላማዊ ሂደቶችን መከተል ማስቀደም ከሁሉም ይጠበቃል። ሠሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የእምነት አባቶች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ መንግስት ችግሩ በውይይትና መግባባት ላይ ተመሥርቶ እንዲፈታ ጽኑ አቋም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 ሀገራችን ኢትዮጵያ እምነቶችን ቀድመው ከተቀበሉ እና ለአለም ህዝብ አርአያ ከሆኑ ቀዳሚ ሀገራት ተርታ እንደምትሰለፍ ይታወቃል። ልጆቿም ተከባብረውና ተቻችለው በሀገር ጉዳይ ላይ ልዩነታቸውን ወደ ጎን በመተው እንደ አንድ ሰው ልብ በመሆን ከፈጣሪ በታች ሀገርን ከነ ክብሯ አቆይተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አላማን ለማስፈፀም መንቀሳቀስ ተቀባይነት የለውም! ዘመናትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሰት ግንባታ ሂደት በርካታ የምንኮራባቸውን የአብሮነት፣ የጀግንነት፣ ለጋራ ሀገራዊ ህልውና እና ሉዓለዊነት አብሮ መቆምን፣ አብሮ መዋደቅን በተግባር ያሳየንበትን እሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌዴራል ደረጃ ብቻ በሙስና ሊመዘበር የነበረ 753 ሚሊየን ብር ማዳን መቻሉ ተገለጸ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት በፌዴራል ደረጃ ብቻ በሙስና ሊመዘበር የነበረ 753 ሚሊየን ብር ማዳን መቻሉን የፌደራል የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የስራ አመራር ዋና ስራ አስፈፃሚ ተስፋዬ ሻሜቦ ባለፉት ስድስት ወራት የተሰሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ምሽት ባጋጠሙ ሁለት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት ባጋጠሙ ሁለት የእሳት አደጋዎች በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ትናንት ምሽት 2:53 ሰዓት ላይ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በተለምዶ ዶሮ ማነቂያ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሥራ ወደ ውጪ የሚሄዱ ዜጎች መብትና ደህንነታቸው እንዲጠበቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሥራ ወደ ውጪ የሚሄዱ ዜጎች መብትና ደህንነታቸው የተጠበቀና የስምሪት ስርዓቱም በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን እየተሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከሳውዲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ጉዳት የደረሰባቸው ሁሉንም የውሃ መሰረተ ልማቶች ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው Melaku Gedif Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በግጭቱ ጉዳት የደረሰባቸውን ሁሉንም የውሃ መሰረተ ልማቶች በፍጥነት ዳግም ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል የሥድሥት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው Melaku Gedif Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል የባለፉት ሥድሥት ወራት የሥራ አፈጻጸም ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በተገኙበት እየተገመገመ ነው፡፡ በግምገማ መድረኩ የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች መገኘታቸውንም ከርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የመጀመሪያውን የበካይ ጋዝ ልቀት ቅነሳ የግዥ ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ Melaku Gedif Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የበካይ ጋዝ ልቀት ቅነሳ የግዥ ማዕቀፍ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች። ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና በምስራቅ አፍሪካ የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን…