Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎችን ዳግም ስራ ለማስጀመር አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   በሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት እና ኮሙኒኬሽን ስራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ሕዝቅኤል እንደገለጹት፥…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘቡ 1 ትሪሊየን ብርን ተሻገረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ በዛሬው ዕለት ከ1 ትሪሊየን ብር መሻገሩን አስታውቋል። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የባንኩ ተቀማጭ ገንዘብ ከ1 ትሪሊየን ብር በላይ መሻገሩ ይፋ አድርገዋል።…

በኦሮሚያ ክልል ከ7 ሚሊየን በላይ የመማሪያ መጽሐፍት ታትመው ለተማሪዎች እየተሰራጩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 7 ሚሊየን 35 ሺህ በላይ አዳዲስ የመማሪያ መጽሐፍት ታትመው ለተማሪዎች እየተሰራጩ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ እንደገለጹት ÷ በኦሮሚያ ክልል ለተዘጋጀው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአውሮፓ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በአውሮፓ ያደረጉትን የተሳካ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአውሮፓ ቆይታቸው ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ867 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፋት ሥድሥት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ867 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ።   የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኝነት ዳይሬክተር አቶ ኃይሉ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቀሌና አካባቢው በ31 ቅርንጫፎች ዳግም ሙሉ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በትግራይ ክልል በመቀሌ እና በዙሪያው ባሉ ከተሞች የሚገኙ 31 ቅርንጫፎች የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን አስታወቀ፡፡   የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…

አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች እንዲሰማሩ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል የ10 ዓመት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡ ፍኖተ ካርታው ከጀርመን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) ጋር…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የሰው ህይወት በመጥፋቱ የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫ በደረሠው ጉዳት ማዘናቸውን ገልጸዋል።…

በደቡብ ክልል 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች የተካሔደው ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ አሰጣጥ ተጠናቆ ቆጠራ ተጀምሯል – ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደው የሕዝበ ውሣኔ ድምፅ አሰጣጥ ሒደት ተጠናቆ ቆጠራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።   ቦርዱ በክልሉ ኮንሶ፣ ደቡብ…

ኢትዮ ቴሌኮም “ኢትዮቴል ኢኖቬሽን” የተሰኘ አዲስ ፕሮግራም ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል ሊፈጥር የሚያስችል "ኢትዮቴል ኢኖቬሽን" የተባለ አዲስ ፕሮግራም በይፋ አስጀመረ።   የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ÷ በዛሬው ዕለት በይፋ የተጀመረው አዲስ ፕሮግራም…