Fana: At a Speed of Life!

የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የነዳጅ ምርቶች መሸጫ ዋጋ አሁን ባለው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።   ከዛሬ ጥር 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2015 ዓ.ም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ከጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት ትብብር እና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…

የአየር ንብረት ለወጥ መከላከል ስራዎችን ከሌሎች ሀገራዊ የልማት እቅዶች ጋር አስተሳስሮ የመተግበር ስራ እየተከናወነ ነው – ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ለወጥን የመከላከልና ተጽዕኖን የማላመድ ስራዎችን ከሌሎች ሀገራዊ የልማት እቅዶች ጋር አስተሳስሮ የመተግበር ስራ እየተከናወነ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ…

በደቡብ ክልል በሙስና የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ ዘርፎች በሙስና የተጠረጠሩ 49 ግለሰቦች ላይ ክስ ለመመስረት ዝግጅት ማጠናቀቁን የክልሉ ጸረ ሙስና ኮሚቴ አስታውቋል፡፡   የደቡብ ክልል ሰላምና የጸጥታ ቢሮ ሃላፊ እንዲሁም የፀረ ሙስና ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለስራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሥራ ጉብኝት ጣሊያን ሮም ገብተዋል፡፡   ኢትዮጵያና ጣሊያን ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረ የሁለትዮሽ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዳላቸውም ኢቢሲ በዘገባው አስፍሯል፡፡

በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖችና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የደቡብ ክልል ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሒደት እየተከናወነ ነው ፡፡ ሕዝበ ውሳኔው በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ወላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…

በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ጉዳይ ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት ሰላማዊ በሆነ መንገድ፣ በውስጣዊ አሠራር መፈታት እንዳለበት መንግሥት ያምናል። ሀገራዊ ተቋማት አንድነታቸውንና ጥንካሬያቸውን ጠብቀው እንዲዘልቁ…

ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ያለውን የሃይል ትስስር ለማጠናከር የበኩሏን ሚና እንደምትወጣ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ካምፓላ የተካሄደው 16ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የሃይል ትስስር የሚኒስትሮች ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ በማሳለፍ ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የ13 አባል ሀገራት የኤሌክትሪክ ኩባንያዎች ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች እና ሌሎች…

በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 7 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል 4 ነጥብ 7 ሚሊየን ተማሪዎች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ግርማ ባይሳ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ ተማሪዎች…

ወደ ትግራይ ክልል ለሚጀመረው የየብስ ትራንስፖርት ጉዳት የደረሰባቸው 6 ድልድዮች ተጠግነው ለአገልግሎት ዝግጁ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል ዳግም ለሚጀመረው የየብስ ትራንስፖርት በግጭቱ ጉዳት የደሰረባቸው ሁሉም ድልድዮች እና መንገዶች ተጠግነው ለአገልግሎት ዝግጁ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡   በአስተዳደሩ የድልድይ እና…