የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ 592 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 592 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላም ስምምነቱ ዙሪያ በሀድሰን ኢንስቲትዩት ለሚመለከታቸው አካላት ማብራሪያ ተሰጠ Melaku Gedif Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም ስምምነቱ እና መልሶ ግንባታ ዙሪያ በሀድሰን ኢንስቲትዩት በመገኘት ለሚመለከታቸው አካላት ማብራሪያ መሰጠቱን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሬድዋን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ማንኛውም የቋሚ ንብረት ስም ዝውውር አገልግሎት በጊዜያዊነት ታገደ Melaku Gedif Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ማንኛውም የቋሚ ንብረት ስም ዝውውር አገልግሎት በጊዜያዊነት መታገዱን የከንቲባ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በከንቲባ ጽህፈት ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ዘርፍ ሃላፊ አቶ ቢኒያም ምክሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ዋንጫው ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታወች ይካሄዳሉ Melaku Gedif Dec 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ በዛሬው ዕለት ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታወች ይካሄዳሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ምሽት 12 ሰዓት ላይ ብራዚል ከክሮሺያ ለግማሽ ፍጻሜው ለመድረስ ጨዋታቸውን የሚያካሂዱ ይሆናል፡፡ መርሐ ግብሩ ሲቀጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሌንጮ ከሳዑዲ ዓረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ከሀገሪቱ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወሊድ ብን አብድልከሪም አልኽሬይጂ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የሁለትዮሽ ግንኙነት መገምገማቸውን ከሳዑዲ የውጭ ጉዳይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ የተከበረው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በሰላም ተጠናቋል- የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ Melaku Gedif Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል አስተናጋጅነት ዛሬ የተከበረው 17ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልልና የፌዴራል የጸጥታ መዋቅር ከአካባቢው ወጣቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተናጠል ጎልተን ለመታየት ሳይሆን በጋራ ለማበብ ልባችን የቀና አዕምሯችን የሚያስተውል ሊሆን ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተናጠል ጎልተን ለመታየት ሳይሆን በጋራ ለማበብ ልባችን የቀና አዕምሯችን የሚያስተውል ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዋሳ እየተከበረ በሚገኘው 17ኛው የብሔሮች፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው – ዶ/ር ለገሰ ቱሉ Melaku Gedif Dec 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ረገጥ አስተሳሰብ እና ፖለቲካን መሸቀጥ ኢትዮጵያን ጉልበት የሚያሳጣት ብቻ ሳይሆን የሚበትን የአንድነት ፀር ነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኑኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ሕብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልክት አስተላልፈዋል፡፡ የመልዕክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ እንኳን ለ17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች በዓል (የኢትዮጵያዊነት ቀን) አደረሳችሁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሰላም እና ደህንነት ለማረጋገጥ ያልተቋረጠ ውጤታማ ድጋፍ ማድረጓን ትቀጥላለች- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Melaku Gedif Dec 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊያ መከላከያ ሚኒስትር አብዱልከድር መሃመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ÷ ኢትዮጵያ አሸባሪውን የአልሸባብ ሃይል በመደምሰስ እና…