Fana: At a Speed of Life!

ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው- የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሔራዊነታችን የአይበገሬነታችን ምንጭ ነው ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡   የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡   የመግለጫው…

የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሳዑዲ ዓረቢያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሳዑዲ ዓረቢያ የሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው፡፡ ጉብኝቱ ሳዑዲ ዓረቢያ ከአሜሪካ ጋር ያላት የሁለትዮሽ ግንኙነት በሻከረበተ ወቅት የሚደረግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

ኢትዮጵያ የሱዳን ወታደራዊና ሲቭል ሃይሎች የተፈራረሙትን ስምምነት እንደምትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሱዳን ወታደራዊ እና ሲቭል ፖለቲካ ሃይሎች የተፈራረሙትን የፖለቲካ ማዕቀፍ ስምምነት አድንቋል፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ሁለቱ ወገኖች የተፈራረሙት ስምምነት ሀገሪቱን ወደ ነጻ እና ተዓማኒ ምርጫ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከተመድ የሥርዓተ ምግብ ከፍተኛ ሃላፊ ጌርዳ ቨርበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ከሚገኙትን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሥርዓተ ምግብ ከፍተኛ ሃላፊ ጌርዳ ቨርበርግ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በኢትዮጵያ በምግብና ሥርዓተ…

በአማራ ክልል በ832 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ስንዴን መሰብሰብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ832 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ የለማ ስንዴን መሰብሰብ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡   የሰብል ስብሰባ መርሐ ግብሩ በምስራቅ ጎጃም ዞን ባሶ ሊበን ወረዳ የተጀመረ ሲሆን÷ ስብሰባው በኮምባይነር…

ብራዚል ደቡብ ኮሪያን 4 ለ 1 በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዓለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ብራዚል እና ደቡብ ኮሪያ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡ በዚህም የአምስት ጊዜ የዓለም ዋንጫ ሻምፒዮኗ ብራዚል ደቡብ ኮሪያን 4 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜውን…

ምሁራን ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ዘላቂ ሰላም ተገቢውን ሚና መጫወት አለባቸው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሁራን የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ለሉዓላዊነቷ እና ለዘላቂ ሰላሟ ተገቢውን ሚና መጫወት አለባቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢትዮጵያ ልዕልና የምሁራን ሚና በሚል መሪ ቃል…

ኮሚቴው ተጨማሪ 16 ተሽከርካሪ የህክምና ግብዓቶችን በትግራይ ክልል እያሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተጨማሪ16 ተሽከሪካሪ ምግብ እና የህክምና ግብዓቶች በትግራይ ክልል በሚገኙ ሆስፒታሎች እያሰራጨ መሆኑን አስታውቋል፡፡   ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ ÷የሰብዓዊ እርዳታ ምግብ እና…

የባለሞተር ተሽከርካሪ ነጋዴዎችን እንደ ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች መሰያሚያ መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባለሞተር ተሽከርካሪ ነጋዴዎችን እንደ ፋይናንስ ነክ ያልሆኑ የተሰየሙ የንግድና የሙያ ስራዎች መሰያሚያ መመሪያ ቁጥር 934/2015 መዘጋጀቱን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ መመሪያው የተዘጋጀው በወንጀል የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት…

አምባሳደር ተፈራ የጃፓን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ጃፓን ከሚገኙ 13 ኩባንያዎች ሃላፊዎች ጋር በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ እና ጃፓን ረጅም ዘመን ያስቆጠረ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት…