Fana: At a Speed of Life!

ከጅብሰም ጋር ተጭኖ ወደ ኬንያ ሊሻገር የነበረ 6 ሺህ 150 ኪ.ግ አደንዛዥ እፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ከጅብሰም ጋር ተቀላቅሎ የተጫነ 6 ሺህ 150 ኪሎ ግራም ካናቢስ የተሰኘ እፅ መያዙን የዞኑ ፖሊስ አስታውቋል።   አደንዛዥ እጹን የጫነው ተሽከርካሪ በኤርቦሬ መስመር በጉዞ ላይ ሳለ በበናፀማይ ወረዳ…

በዓለም ዋንጫው ሞሮኮ እና ፈረንሳይ ዛሬ በግማሽ ፍጻሜው ይጫወታሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አንድ ጨዋታ ይደረጋል።   አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከፈረንሳይ ጋር ለፍጻሜ ለመድረስ ትጫወታለች፡፡   ሁለቱ ቡድኖች በዓለም ዋንጫ በነጥብ ጨዋታ ሲገናኙ…

አርጀንቲና ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና ክሮሺያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን አረጋግጣለች።   የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ሊዮኔል ሜሲ እና ጁሊያን አልቫሬዝ አስቆጥረዋል።   ሊዮኔል ሜሲ የኳታሩ…

ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ ክንውን እንዲኖረው የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሳስ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ስኬታማ ክንውን እንዲኖረው የሚረዳ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ገለጸ።   ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በምክክር ሂደቱ ተሳትፎና በአጀንዳ አሰባሰብ አሰራር ዙሪያ ከኃይማኖት…

ዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያሳድጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ዳንኤል እንድሪስ ዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንዲያሳድጉ ጥሪ አቀረቡ ፡፡   በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ…

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር በጅማ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዛኦ ዚያን በጅማ ከተማ በቻይና መንግስት ድጋፍ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡   አምባሳደር ዛኦ ዚያን በቻይና እና በኢትዮጵያ መካከልየሚደረጉ ትብብሮች የሁለቱን ሀገራት ጠንካራ ግንኙነት…

በትግራይ ክልል 98 ሺህ ሜትሪክ ቶን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ከ98 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ክልልድጋፍ ለሚሹ ዜጎች የሚከናወነውያልተገደበ የሰብዓዊ ድጋፍ…

አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

  አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡   አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ባደረበት ህመም ምክንያት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከቤተሰቦቹ አረጋግጧል፡፡…

አርጀንቲና ኔዘርላንድስን በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ አርጀንቲና እና ኔዘርላንድስ ጨዋታቸውን አድርገዋል፡፡ በዚህም አርጀንቲና ኔዘርላንድስን በመለያ ምት 4 ለ 3 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍጻሜውን መቀላቀል…

ብልጽግና ፓርቲ ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ፈተናዎችን ወደ ድል በመቀየር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለማሸጋገር የጀመራቸውን ስራዎች አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የፓርቲው ፕሬዚዳንትና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡   ብልጽግና ፓርቲ 1ኛ…