የሀገር ውስጥ ዜና 8ኛው የኢትዮ- ሩሲያ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ነገ ይጀመራል Melaku Gedif Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ሩሲያ 8ኛው የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ ነገ ከሕዳር 27 ቀን እስከ ህዳር 28 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የሚኒስትሮቹ የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በሁለቱ ሀገራት መካከል በኢኮኖሚ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ በትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመሾች ውስጥ 1 ሺህ 165 ወንዶች ሲሆኑ÷ ሁለት ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 4 ወራት ቡናን ወደ ውጭ በመላክ 526 ሚሊየን ዶላር ተገኝቷል – ባለስልጣኑ Melaku Gedif Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ቡናን ወደ ውጭ በመላክ 526 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ኮሎምቢያና ስፔንን ጨምሮ ከተለያዩ ቡና አምራች ሀገራት ባለሙያዎች ጋር በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፀረ-ሙስና ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፀረ-ሙስና ረቂቅ ፖሊሲ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይት መድረኩ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች ፣ ባለድርሻ አካላት ፣ የሚዲያ እና ኪነ ጥበብ አካላት እንዲሁም የሲቪል ማህበረሰብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት ያወጣውን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታወቀች Melaku Gedif Dec 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ያወጡትን የነዳጅ ዋጋ ተመን እንደማትቀበል አስታውቃለች፡፡ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ሩሲያ የነዳጅ ምርቷን በበርሜል 60 የአሜሪካ ዶላር እንድትሸጥ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ይፋ አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክት ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ነጻ አገልግሎት ይሰጣል Melaku Gedif Dec 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክት ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የነጻ አገልግሎት እንደሚሰጥ የፕሮጀክቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት አንድነት የመኪና ማቆሚያ ፕሮጄክትን መርቀው ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸው ተገለጸ Melaku Gedif Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት በመንግስት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሳቸውን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በአገልግሎት አሰጣጥ ችግር የሚታይባቸው የፌዴራል ተቋማትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ በ486 ሚሊየን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ስራ ከሚጀምሩ 3 ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ Melaku Gedif Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በ486 ሚሊየን ብር ካፒታል ኢንቨስትመንት ስራ ከሚጀምሩ ሶስት ኩባንያዎች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርሟል። የውል ስምምነቱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤን ዲ ፒ በኢትዮጵያ ለሚከናወኑ የልማት ስራዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Melaku Gedif Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ ኤን ዲ ፒ) ኢትዮጵያ ለምታከናውናቸው ሁለንተናዊ የልማት ስራዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ እና የገንዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ብሔራዊ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Melaku Gedif Dec 2, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ብሔራዊ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷”ለወንድሜ እና ጓደኛዬ የተባበሩት…