የሀገር ውስጥ ዜና 200 ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 ተሽከርካሪዎች መቀሌ ደረሱ Melaku Gedif Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 200 ቶን የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ 13 ተሽከርካሪዎች በዛሬው ዕለት መቀሌ መድረሳቸውን የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡ መቀሌ ከደረሰው የሰብዓዊ እርዳታ መካከል ምግብ፣ መድሃኒት እና ለኩላሊት እጥበት የሚያገለግሉ የህክምና ሳሪያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ሱዳን አትታገስም – ጀኔራል አልቡርሀን Melaku Gedif Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን ግዛት በመነሳት በኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ለመፈፀም የሚሞክሩ አካላትን ካርቱም አትታገስም ሲሉ የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ተናገሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Melaku Gedif Dec 1, 2022 0 አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ህጻናት መርጃ ድርጅት (የኒሴፍ) መቀሌ ለሚገኘው አይደር ሪፈራል ሆስፒታል የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኒሴፍ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ እንደገለጸው÷በትግራይ ክልል የሕክምና መሳሪያዎችን በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶስት አቅጣጫ ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ለመድረስ ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በሶስት አቅጣጫ (ኮሪደር) ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እያጓጓዘ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን በ96 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ጂያንግ ዜሚን ከደም ካንሰር ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻቸው ላይ በደረሰባቸው ፅኑ ሕመም ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የቻይና…
የሀገር ውስጥ ዜና 48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክርቤት መደበኛ ስብሰባ በካርቱም እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሱዳን ካርቱም መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ÷ ኢጋድ በቀጠናው ሰላምና መረጋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና የደቡብ ሱዳን የከፍተኛ ትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጋብርኤል ቻንግሰን ቻንግ የስምምነት ፊርማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ የዲፌንድ ኢትዮጵያ አባላት ገለጹ Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ ግብረ ሀይል አባላት አስታወቁ፡፡ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ አባላት ሁለተኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን በለንደን የኢፌዴሪ ኤምባሲ አክብረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ነው Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው። በአከባበር ሥነ ስርዓቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልል እና የዞን አመራሮችን እንዲሁም ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈረንሳይ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች Melaku Gedif Nov 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ዘጠኝ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በኢትዮጵያ ፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች ለስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደሴ ከተማ…