Fana: At a Speed of Life!

በሶስት አቅጣጫ ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ዜጎች ለመድረስ ከዓለም አቀፍ የልማት አጋሮች ጋር በመተባበር በሶስት አቅጣጫ (ኮሪደር) ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ እያጓጓዘ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…

የቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የቻይና ፕሬዚዳንት ጂያንግ ዜሚን በ96 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ጂያንግ ዜሚን ከደም ካንሰር ጋር በተያያዘ በተለያዩ የሰውነት ክፍሎቻቸው ላይ በደረሰባቸው ፅኑ ሕመም ምክንያት ሕይወታቸው ማለፉን የቻይና…

48ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክርቤት መደበኛ ስብሰባ በካርቱም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 48ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ በሱዳን ካርቱም መካሄድ ጀምሯል፡፡ በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የኢጋድ ዋና ፀሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ÷ ኢጋድ በቀጠናው ሰላምና መረጋጋት…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በትምህርት ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ። የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና የደቡብ ሱዳን የከፍተኛ ትምህርት፣ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ጋብርኤል ቻንግሰን ቻንግ የስምምነት ፊርማ…

ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ የዲፌንድ ኢትዮጵያ አባላት ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰላም ስምምነቱ ተግባራዊነት የበኩላቸውን ሚና እንደሚጫወቱ የዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ ግብረ ሀይል አባላት አስታወቁ፡፡   የዲፌንድ ኢትዮጵያ ዩኬ አባላት ሁለተኛ ዓመት የምስረታ በዓላቸውን በለንደን የኢፌዴሪ ኤምባሲ አክብረዋል፡፡…

17ኛው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በአፋር ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 17ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው።   በአከባበር ሥነ ስርዓቱ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባን ጨምሮ የክልል እና የዞን አመራሮችን እንዲሁም ጥሪ…

ፈረንሳይ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፈረንሳይ ኤምባሲ ለደሴ ሪፈራል ሆስፒታል ዘጠኝ ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡   በኢትዮጵያ ፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች ለስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደሴ ከተማ…

በትግራይ ክልል ከ45 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ መሰራጨቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ከ45 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ምግብ ነክ ያልሆነ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲሁም 839 ሜትሪክ ቶን በላይ መድሃኒት መሰራጨቱን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡   የኮሚሽኑ…

የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀንን ለማክበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን ሕዳር 29 በሀዋሳ የሚከበረውን የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን መሰናዶ ማጠናቀቁን የከተማዋ አስተዳደር ገለጸ። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ረዳት ፕሮፈሰር ጸጋዬ ቱኬ በሰጡት…

በ2ኛው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሁለተኛውን ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ይበልጥ ውጤታማ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከግብርና እና ማዕድን ሚኒስትሮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከግብርና ሚኒስትር ዑመር ሁሴን…