ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮችን የማዘጋጀት ሙሉ አቅም እንዳላት ተመልክተናል – ፒርስ ኦክላጋን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድሮችን የማዘጋጀት ሙሉ አቅም እንዳላት ተመልክተናል አሉ የዓለም አትሌቲክስ የውድድር ዋና ዳይሬክተር ፒርስ ኦክላጋን፡፡
ፒርስ ኦክላጋን በዓለም አትሌቲክስ እውቅና ያገኘውን የአደይ አበባ ዓለም አቀፍ…