Fana: At a Speed of Life!

የቱሪስት መዳረሻዎችን ለማስፋፋት በትብብር መስራት ይገባል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪስት መዳረሻዎችን ይበልጥ ለማስፋፋት በትብብር መስራት ይገባል አሉ ከፍተኛ የቱሪዝም ባለሙያው አያሌው ሲሳይ (ዶ/ር) ፡፡ ከፍተኛ የቱሪዝም ባለሙያው ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት፥ የባሕር በር ለጎብኚዎች አንዱ መዳረሻ…

በአዲስ አበባ ከተማ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ቀኑ ‘ሠንደቅ…

በሲዳማ ክልል የሠንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል 18ኛው ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፤ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው በዓል ላይ…

ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን መልቀቅ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ እስራኤላውያን ታጋቾችን በዛሬው ዕለት መልቀቅ ጀምሯል፡፡ ታጋቶቹ የተለቀቁት እስራኤልና ሃማስ የመጀመሪያ ዙር የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን ተከትሎ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም ሃማስ እስካሁን በሕይወት ያሉ እና በዛሬው…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአዲስ አበባ ሲቲ ካፕ ዋንጫ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ሲቲ ካፕ "ሕዳሴ ዋንጫ" ቅዱስ ጊዮርጊስ መቻልን 2 ለ 1 በማሸነፍ ሻምፒዮን ሆኗል። የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግቦች አሸናፊ ጌታቸው እና አዲሱ አቱላ አስቆጥረዋል። መቻልን ከሽንፈት ያልታደገችዋን ብቸኛ ግብ…

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት ትርጉም …

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 18ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት በመላ ሀገሪቱ በተለያዩ ሁነቶች ይከበራል፡፡ ቀኑ “ሰንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…

ፍትሃዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በልዩ ትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በአገልግሎት አሰጣጥና ዙሪያ ከወረዳ አስተዳዳሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷የአገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል ረገድ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡…

በቆጣሪ ምርመራ ሒደት ላይ ግልጽነትና ተጠያቂነትን የሚፈጥረው መተግበሪያ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቆጣሪ ምርመራ አሠራር ላይ ግልፅነትና ተጠያቂነትን መፍጠር የሚያስችል መተግበሪያ ከነገ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ጀምሮ ሥራ ላይ ያውላል፡፡ መተግበሪያው ከፍጆታ ክፍያና ከኢነርጂ ብክነት ጋር ተያይዞ የሚፈጠሩ…

ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና የሰላም ኖቤልን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቬንዙዌላዊቷ ፖለቲከኛ ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የ2025 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸንፈዋል። ማሪያ ኮሪና ማሻዶ የዴሞክራሲ አቀንቃኝ በመሆን በሀገራቸው ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ለማስቻል ብርቱ ትግል በማድረግ ይታወቃሉ።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ግብይት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ግብይት ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት…