የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ 67 ድልድዮች ተመረቁ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014 በጀት ዓመት ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 67 ድልድዮች ግንባታቸው ተጠናቆ ተመርቀዋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተሞች ክላስተር አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና እድሳት የተደረገለት የስኳር ህክምና ማዕከል ተመረቀ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የስኳር ህክምና ማዕከል ዕድሳት ተጠናቆ ተመረቀ፡ ማዕከሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የኢትዮጵያ ስኳር ህሙማን ማህበር፣ ከላየን ክለብ ኢትዮጵያ የሆስፒታሉ አመራሮችና የጤና ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በ10 ዓመታት ተግባራዊ የሚደረገው 2ኛው ብሄራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ይፋ ተደረገ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በሁለተኛው የድርጊት አስር ዓመታት ተግባራዊ እንዲሆን ያዘጋጀውን ብሄራዊ የመንገድ ደህንነት ስትራቴጂ ይፋ አደረገ። ስትራቴጂው ይፋ በተደረገበት መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ሸዋ ዞን በተካሄደ የሕግ ማስከበር ዘመቻ 129 የሸኔ አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን በአራት ወረዳዎች ላይ በተካሄደ ሕግ የማስከበር ዘመቻ 129 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ እርምጃ የተወሰደ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ፖሊስ እና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል በፀረ ሰላም ቡድኖች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልልነት ጥያቄዎችን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስጠነቀቀ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልልነት ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኙ ከመንቀሳቀስ ይልቅ ጉዳዩን የአመጽና የሁከት መነሻ ለማድረግ በሚሞክሩ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ፌዴራል የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስጠነቀቀ። የፌዴራል…
የሀገር ውስጥ ዜና “አዋቂ” የተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ ጊዜውን የዋጁና ወጣቶችን ወደበጎ ነገር የሚመሩ አቀራረቦችን ይዞ መጥቷል- ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)“አዋቂ” የተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ ጊዜውን የዋጁ እና ወጣቶችን ወደበጎ ነገር የሚመሩ አቀራረቦችን ይዞ መጥቷል ሲሉ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፈርስት ኮንሰልት ጋር በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ከተሞች በ104 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶችና ቅርንጫፎች ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የክልል ከተሞች በሚገኙ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶችና ቅርንጫፎች ላይ የእርምት እርምጃ መውሰዱን የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ ተቋማቱ የእርምት እርምጃ የተወሰደባቸው የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ክልል ለአገራዊ ምክክሩ ስኬት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለአገራዊ ምክክሩ መሳካት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ አረጋገጡ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ከአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የዶክተር ሙሉቀን ሃብቱ ያለመከሰ መብት እንዲነሳ ወሰነ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶክተር ሙሉቀን ሃብቱ ያለመከሰ የህግ ከለላ መብት እንዲነሳ ወሰነ። 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ እና የበጀት ዓመቱ ማጠቃለያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ጉባኤ ተጀመረ Melaku Gedif Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ እና የበጀት ዓመቱ ማጠቃለያ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ በጉባኤው የከተማ አስተዳደሩን የ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትእና በከተማ…