Fana: At a Speed of Life!

በተሁለደሬ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 129 ፋልኮን ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 129 ፋልኮን ሽጉጥ ተያዘ፡፡   ህገ ወጥ ሽጉጡ መነሻውን ጎንደር ከተማ አድርጎ ከሚሴ ከተማ ለማድረስ በነዳጅ ታንከር ውስጥ ሲጓጓዝ የደቡብ ወሎ ዞን ሰላምና ደህንነት…

አቶ ምትኩ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣  ሐምሌ 7፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ትናንት በቁጥጥር ስር የዋሉት የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር የቀድሞው ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ አቶ ምትኩ ካሳ እና ኢያሱ ምትኩ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ…

በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ወጣቶች ለሰላም ግንባታና አካባቢ ጥበቃ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ 2022 የወጣቶች የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ፡፡ የምክክር መድረኩ መጠናቀቅን ተከትሎም ተሳታፊዎች በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ተገኘተው ችግኝ…

የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በ2014 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከ2 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የአስተዳደሩ የገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሀመድ ÷ በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከተለያዩ…

በ2014 በጀት ዓመት ከአገር ውስጥ የኃይል ሽያጭ እና የፋይበር ኦፕቲክስ ኪራይ ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ከሀገር ውስጥ የኃይል ሽያጭና ከፋይበር ኦፕቲክስ ኪራይ ከ15 ነጥብ 79 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማርኬቲንግና ቢዝነስ ልማት መምሪያተወካይ ዳይሬክተር…

ከተለያዩ የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 12 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ሊመለሱ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ከተለያዩ የአፍሪካና መካከለኛው ምስራቅ በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የሚገኙ 12 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም ዛሬ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት በምክር ቤቱ የጉባኤ አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ በግፍ ለተጨፈጨፉ…

የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ የተከሰሱበትን ወንጀል ፖሊስ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ ከኤልሻዳይ ሪሊፍ ኤንደዴቭሎፕመንት አሶሴሸን ዳይሬክተር የማነ ወ/ማሪያም ጋር በመመሳጠር ለእርዳታ የተዘጋጀን ምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሶችን ለግል ጥቅም አውለዋል በሚል…

ጃፓን በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የሚወጣ የምግብ እህል ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የሚወጣ የምግብ እህል ድጋፍ ማድረጓን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ÷ የጃፓን መንግሥት በፈረንጆቹ ከባለፈው…

በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር በትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የከተማዋ ትራንስፖር ቢሮ አስታወቀ፡፡   ቢሮው ከነገ ሐምሌ 7 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የታሪፍ ማሻሻያ ይፋ አድርጓል፡፡  …