ስፓርት የኬንያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በለተሰንበት ግደይ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በለተሰንበት ግደይ ላይ ያቀረበው ክስ ውድቅ ተደረገ። በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች በመጨረሻዎቹ ሰከንዶች ለተሰንበት ግደይ ሄለን ኦቢሪን በክርን መታታለች በሚል ኬንያ ለዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቅሬታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል የወጣቶች የክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ተጀመረ Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል የ2014 ዓ.ም ወጣቶች ክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር አገልግሎት ዛሬ ተጀምሯል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ መርሐ ግብሩን በአለታ ወንዶ ከተማ በአቅመ ደካሞች የቤት እድሳት በማስጀመር በይፋ ከፍተዋል። በመርሐ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ በአንድ ጀምበር 400 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል ዘመቻ በክልሉ አስጀመሩ Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የዘንድሮውን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ሸዋ ዞን ሉሜ ወረዳ አስጀምረዋል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 126 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 126 ኢትዮጵያውያን ከእስር ተፈተው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ታንዛኒያን አቋርጦ ወደ ደቡብ አፍሪካ በሚደረግ ሕገ ወጥ ጉዞ በርካታ ኢትዮጵያውያን በታንዛኒያ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር…
Uncategorized የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ የህክምና ማዕከል ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን የሚሊኒየም አዳራሽ ከምስጋና ጋር ለባለቤቱ መለሰ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ላለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ የህክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከል ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን አዲስ ፓርክ /የሚሊኒየም አዳራሽ/ ከምስጋና ጋር ለባለቤቱ ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስረከበ። የጤና ሚኒሰቴር ሚኒስትር ዶከተር ሊያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ400 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የትራንስፎርመር ፋብሪካ ተመረቀ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳግም ኬኔዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በ400 ሚሊየን ብር ወጪ ያስገነባው የትራንስፎርመር ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመረቀ፡፡ በምረቃስነ ስርዓቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበልን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመት 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ቶን ማምረት የሚችል የሲሚንቶ ፋብሪካ በሸበል በረንታ ሊገነባ ነው Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት 8 ነጥብ 1 ሚሊየን ቶን ማምረት የሚችል የሲሚንቶ ፋብሪካ በምስራቅ ጎጃም ዞን በሸበል በረንታ ሊገነባ ነው፡፡ ከግንባታው ጋር ተይይዞ የከፍተኛ ደረጃ የማዕድን ምርት ስራ ፈቃድ ስምምነት የፊርማ ሥነ ስርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል የ2014/15 የመኸር ግብርና የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል የ2014/15 በጀት ዓመት የመኸር ግብርና የንቅናቄ መድረክ በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የንቅናቄ መድረኩ "በበጋ መስኖ የጀመርነውን የተቀናጀ ጥረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ30 ዓመታት በፊት ተዘርቶ የነበረው የመለያየት አስተሳሰብ እየጠፋ የወንድማማችነት አስተሳሰብ እንዲተካ እየተሠራ ነው- ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ30 ዓመታት በፊት ተዘርቶ የነበረው የመለያየት አስተሳሰብ እየጠፋ የወንድማማችነት አስተሳሰብ እንዲተካ እየተሠራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ስራ ዛሬ ይጀመራል- አምባሳደር ሽብሩ ማሞ Melaku Gedif Jul 17, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር ከዛሬ ጀምሮ ወደ ሀገራቸው መመለስ እንደሚጀመር አምባሳደር ሽብሩ ማሞ ተናገሩ፡፡ በኢትዮጵያ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤ ፕሬዚዳንት…