Fana: At a Speed of Life!

የዐረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ የማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አመራሮች እና በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ወጣቶች የዐረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ድጋፍ ለሚሹ የሕብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ አጋርተዋል፡፡   የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂር ሀብታሙ ኢተፋ፣ ሚኒስትር…

የኢትዮጵያ እና ቻይና የፍራፍሬ ግብይትነን ማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ደዋኖ ከድር ከቻይና ፍራፍሬ ግብይት ማህበር ምክትል ሊቀመንበር ጃን ችንፈንግ ጋር የሁለቱን አገራት የፍራፍሬ ግብይት ማሳለጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ደዋኖ የኢትዮጵያ መንግሥት የፍራፍሬ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ…

መንግስት ያስቀመጠውን የሰላም አማራጭ ተግባራዊ በማድረግ በአገራችን ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማረጋገጥ ይገባል -የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ያስቀመጠውን የሰላም አማራጭ ሁሉም ወገኖች ተግባራዊ በማድረግ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች ገለጹ። መንግስት በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር በሰላም አማራጭ ለመፍታት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ለደቡብ ሱዳን የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የደቡብ ሱዳን 11ኛ ዓመት የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግሥት እና ሕዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት…

የጫት የወጪ ምርት ሽያጭ ውል አፈጻጸም ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጫት የወጪ ምርት ሽያጭ ውል አፈጻጸም ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ኢትዮጵያ ለውጪ ገበያ ከምታቀርባቸው ዋና ዋና የግብርና ምርቶች አንዱ የጫት ምርት መሆኑን…

እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን! – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ ዐረፋ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ የእንኳን በሰላም አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ሙሉ ቃል…

አቶ ሙስጠፌ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር መሀመድ አብዲኬር ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች ዘላቂ መፍትሄ መስጠት…

የሃይማኖት አባቶች በሐረሪ ክልል የኢድ አል-አድሀ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ በጋራ አጸዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች እና የተለያዩ እምነት ተከታዮች የኢድ አል-አድሀ በዓል የሚከበርበትን ስፍራ በጋራ አጽድተዋል። በጽዳት መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በበዓላት ወቅት አንዱ የሌላውን…

7 የብረታ ብረት ንግድ ድርጅቶች ከ638 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ግብር መሰወራቸውን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የብረታ ብረት ንግድ ድርጅቶች ከ638 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ግብር መሰወራቸውን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባካሄደው ምርመራ እንደደረሰባቸው አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷…

ምክር ቤቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የቀረበውን አዋጅ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ከሰዓት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትን እንደገና ለማቋቋም የወጣውን ረቂቅ አዋጅ አፅድቋል። የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ እፀገነት…