የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በንግድና ትራንዚት የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በንግድ፣ ትራንዚት እና ሌሎች የትብብር ጉዳዮች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ እና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015 በጀት በ6 ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለጹ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2015 በጀት በስድስት ጉዳዮች ላይ ትኩረት ማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ዛሬ በተካሄደው 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2015 በጀት ረቂቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ ማፍረስ አይችልም” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ማንም አገር ከኢትዮጵያ ጋር ተዋግቶ ማሸነፍም ሆነ ማፍረስ አይችልም” ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤቱ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የትኞቹም አሸባሪ ኃይላት በጀመርነው መንገድ ጉዟችንን አጠናክረን ከቀጠልን ይጠፋሉ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የትኞቹም አሸባሪ ኃይላት በጀመርነው መንገድ ጉዟችንን አጠናክረን ከቀጠልን ይጠፋሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገራችን የንጹሃንን ደም በከንቱ የሚያፈስሱ የአሸባሪው ሸኔም ሆነ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮችና በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ የሚወያየው የምክር ቤቱ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Jul 7, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወቅታዊ ጉዳዮች እና በ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ የሚወያየው የምክር ቤቱ ስብሰባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተገኙበት እየተካሄደ ነው። በአሁኑ ወቅትም የምክር ቤቱ አባላት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 24 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 24 ኢትዮጵያውያንን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም አምስቱ ህጻናት መሆናቸውን ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ለተመላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንትሮባንድ የገቡ ሁለት ኮንቴነር ልባሽ ጨርቅ እና ጫማዎችን ተያዙ Melaku Gedif Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ባደረጉት ክትትል በኮንትሮባንድ የገቡ ሁለት ኮንቴነር ልባሽ ጨርቅ እና ጫማዎችን መያዙን አስታወቀ፡፡ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ከተማ የገቡት ሁለት…
Uncategorized በአዲስ አበባ ከተማ በ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለ25 ሺህ 491 ቤቶች ነገ ዕጣ ይወጣባቸዋል Melaku Gedif Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ 25 ሺህ 491 ቤቶች ነገ ዕጣ እንደሚወጣባቸው ተገለጸ። በዕጣ አወጣጥ ሥነ ስርአት ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና አብን በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈፀሙ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችን የሚመረምር ልዩ አቃቤ ህግ በአዋጅ እንዲቋቋም እና የወንጀል ፈፃሚዎች በግልፅ ችሎት… Melaku Gedif Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈፀሙ አሰቃቂ ጭፍጨፋዎችን የሚመረምር ልዩ አቃቤ ህግ በአዋጅ እንዲቋቋም እና የወንጀል ፈፃሚዎች በግልፅ ችሎት እንዲዳኙ ጠየቀ፡፡ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን)…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ በአንድ እጁ የኢትዮጵያን ጠላቶች እየተዋጋ በሌላ እጁ ለትውልድ አሻራውን እያኖረ ነው – ሌ/ ጀኔራል ይልማ መርዳሳ Melaku Gedif Jul 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራዊቱ በአንድ እጁ የኢትዮጵያን ጠላቶች እየተዋጋ በሌላ እጁ ችግኝ እየተከለ ለትውልድ አሻራውን ያኖራል ሲሉ የኢትዮጵያ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት…