Fana: At a Speed of Life!

ፓርላማው ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አሳለፈ፡፡   የዕለቱን መርሐ-ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ…

ኮይካ ለጤና ሚኒስቴር 31 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለጤና ሚኒስቴር 31 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ኮይካ ባደረገው የገንዘብ ድጋፍ በዩኒሴፍ የተገዙት የህክምና ቁሳቁሶቹ የእናቶችና የጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ እና ጤናቸው…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጄክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ አካባቢዎች ከ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ ፕሮጄክቶች ተመረቁ፡፡   በቡራዩ ከተማ በ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ከተገነቡ 105 ፕሮጄክቶች ውስጥ 75 ፕሮጄክቶች…

በመዲናዋ የ40/60 እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት 3ኛ ዙር የ40/60 እና 14ኛ ዙር የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች የዕጣ አወጣጥ ስነ ስርዓት እንደሚያካሂድ አስታወቀ።   ከተማ አስተዳደሩ በነገው ዕለት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ የጋራ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአልጀሪያ 60ኛ ዓመት የነጻነት ቀን ክብረ በዓል ላይ ለመታደም አልጀርስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በአልጀሪያ 60ኛ ዓመት የነጻነት ቀን ክብረ በዓል ላይ ለመገኘትና ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አልጀርስ ከተማ ገብተዋል።   ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የአልጀሪያ አቻቸው ፕሬዚዳንት አብዱልመጅድ ተቡን…

ኢትዮጵያ በፈረንሳይ በተዘጋጀው የቴክስ ዎርልድ የቴክስታይልና ጋርመንት ኤግዚቢሽን እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የተዘጋጀው የቴክስ ወርልድ የቴክስታይል እና ጋርመንት ኤግዚቢሽን ዛሬ በይፋ ተጀምሯል፡፡   ቴክስ ዎርልድ በዓለም ግንባር ቀደም ከሚባሉ የቴክስታይል እና የጋርመንት ኤግዚቢሽኖች አንዱ መሆኑን መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡…

ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራዎችን ለማስቀጠል በቅንጅት መስራት እንደሚገባ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ የዲፕሎማሲ ስራዎችን ለማስቀጠል በቅንጅት መስራት ይገባል ሲሉ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ጀነራል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡   ዳይሬክተር ጀነራሉ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የታላቁ ህዳሴ ግድብ…

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ለተፈናቃዮች ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የእህል ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር በተለያዩ ምክንያቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ50ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የእህል ድጋፍ አደረገ። በአማራ ክልል በተፈጥሯዊና ሠው ሰራሽ ችግሮች ከ11ሚሊየን በላይ ህዝብ መፈናቀሉን የጠቀሱት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚያቀርበው የትኛውም አጀንዳና የትኛውም ተወያይ ጋር መንግስት ለምክክር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚያቀርበው የትኛውም አጀንዳና ከሚያቀርበው የትኛውም ተወያይ ጋር መንግስት ለምክክር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፥ ከአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አመራርና አባላት ጋር…

በማደያዎች የሚታዩ ሰልፎችን ለማስቀረት በቀን ከ10 ሚሊየን ሊትር በላይ ነዳጅ እየገባ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅ ለመቅዳት በማደያዎች የሚታዩ ረጃጅም ሰልፎችን ለማስቀረት በቀን ከ10 ሚሊየን ሊትር በላይ ነዳጅ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገባ እየተደረገ መሆኑን የነዳጅ እና ኢነርጂ ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። በአቅርቦት በኩል ክፍተት…