Fana: At a Speed of Life!

የ2ኛው ዙር ከኢድ-እስከ- ኢድ ጉዞ ወደ አገር ቤት መርሐ ግብር ተሳታፊዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛው ዙር ከኢድ-እስከ- ኢድ ጉዞ ወደ አገር ቤት አከባበር ስነ-ስርዓት ተሳታፊዎች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ነው፡፡   የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

አቶ ርስቱ ይርዳ የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በጉራጌ ዞን እንድብር ከተማ የ2014 የክረምት ወቅት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን በይፋ አስጀምረዋል፡፡ በክልሉ 2 ሺ 300 የአረጋውያንን ቤት አፍርሶ ለመገንባት መታቀዱን በማስጀመሪያ…

የአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ህዝቦችን የሰላምና ልማት ተጠቃሚ ማድረግ ያለመ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በአዋሳኝ አካባቢዎች የሚኖሩ ህዝቦችን የሰላምና የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በእንጅባራ ከተማ እየመከሩ ነው።   መድረኩን የከፈቱት የአማራ ክልል የሰላምና…

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 2ኛ ዓመት የምስረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምሥረታ 2ኛ ዓመት በዓል በሐዋሳ ከተማ ሲዳማ ባሕል አዳራሽ እየተከበረ ነው። በመርሐ ግብሩ የክልሉ ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የክልሉ ከፍተኛ…

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 510 ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 510 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስምርቋል።   በምረቃ ስነ-ስርዓቱ የኢፌዴሪ መስኖና ቆላመ አከባቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ እና የዋቸሞ…

የጠላትን አስተሳሰብ ከሕዝብ የመነጠል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል-አቶ አብርሃም አለኸኝ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠላትን አስተሳሰብ ከሕዝብ የመነጠል ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የፓለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃላፊ ሚኒስትር አቶ አብርሃም አለኸኝ ገለጹ፡፡   አቶ አብርሃም የመልካም አስተዳዳር ችሮግችን…

የከተማ አስተዳደሩ ከ60 ሺህ በላይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ60 ሺህ በላይ ለሚሆኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎች የአብሮነት ማዕድ ማጋራት መርሀ ግብር አካሄዷል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የግብር ስርዓቱ ከሰው ንክኪ እየራቀ እና እየዘመነ መሄድ አለበት -ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት የግብር የንቅናቄ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡   በንቅናቄ መድረኩ ላይ የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራን ጨምሮ ሌሎች…

ክልሎች ከድጎማ በጀትና ከጋራ ገቢዎች የሚያገኙት የገቢ ድርሻ እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ክልሎች ከድጎማ በጀትና ከጋራ ገቢዎች የሚያገኙት የገቢ ድርሻ እየጨመረ መምጣቱን ገለጹ፡፡ አፈ ጉባዔው በክልሎች መካከል የሚታየው ዕድገት ያልተመጣጠነ መሆኑን ገልጸው÷ በቀጣይ የአሰራር…

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት ጋር በ2015 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎችን ላይ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከክልል ቢሮዎች እና ተጠሪ ተቋማት ጋር በመጪው በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ እየተወያየ ነው፡፡   የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥…