የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት ነገ ይመረቃል Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በቀን 86 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ማምረት የሚችል ፕሮጀክት በነገው ዕለት በይፋ እንደሚመረቅ የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ ፕሮጀቱ 4 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመድቦለት የተገነባ የመጀመሪያው ትልቅ የከርሰ ምድር…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርትመስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች እያስመረቁ ነው Melaku Gedif Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣ በተከታታይ የማታና በእረፍት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱኒዚያውያን አዲስ በተዘጋጀው የህገ መንግስት ረቂቅ ላይ በተያዘው ሐምሌ ወር ህዝበ ውሳኔ ያደርጋሉ Melaku Gedif Jul 1, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያ መንግስት በአዲስ መልኩ ያዘጋጀውን የህገ መንግስት ረቂቅ ላይ በተያዘው ሐምሌ ወር ለህዝበ ውሳኔ እንደሚያቀርብ አስታወቀ፡፡ በቱኒዚያ ለፕሬዚዳንት ካይስ ሰኢድ የበለጠ ስልጣን ይሰጣል የተባለው እና የህዝብ ተወካዮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በፈረንሳይ እየተከበረ በሚገኘው የጂቡቲ የነጻነት ቀን በዓል ላይ ተገኙ Melaku Gedif Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የጂቡቲ ኤምባሲ በፈረንሳይ እያከበረ በሚገኘው የጂቡቲ 45ኛ ዓመት የነጻነት ቀን በዓል ላይ ተገኝተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ያላቸውን የረጅም ጊዜ የሁለትዮሽ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያገኘውን ጋዝ ለመተካት ቢያንስ ሶስት አመታት ያስፈልገዋል ተባለ Melaku Gedif Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚያገኘውን ጋዝ ለመተካት ቢያንስ ሶስት አመታት ያስፈልገዋል ሲል ዓለም አቀፉ ደረጃ አውጪ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ሞስኮ አቅርቦቷን ካቋረጠች ስሎቫኪያ፣ ሃንጋሪ እና ቼክ ሪፐብሊክ በጋዝ እጦት ሳቢያ በጣም ይጎዳሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ውይይት ሳይዘገይ መተግበር ለመላው ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን፣ እርቅ እና ብልጽግናን ያሳካል- የጀርመን መንግስት Melaku Gedif Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የተከሰተውን ግጭት ለመቋጨት በኢትዮጵያ መንግስት እየተተገበሩ የሚገኙ አዳዲስ እርምጃዎች ወደ ትክክለኛው አቅጣጫ ይወስዳሉ ሲል የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ያላቸውን ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ በንግድ እና ኢንቨስትመንት ያላቸውን… Melaku Gedif Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የፈረንሳዩ ሜዴፍ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት ወደላቀ ደረጃ እንዲደርስ በቅንጅት ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ ሜዴፍ የፈረንሳይ ድርጅቶች በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ በጉጂ ዞን ለሚገነባው ነጌሌ አውሮፕላን ማረፊያ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ Melaku Gedif Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ የተመራ ልዑክ በጉጂ ዞን ለሚገነባው ነጌሌ አውሮፕላን ማረፊያ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቆ…
ስፓርት በቤልጂየም የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Melaku Gedif Jun 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትላንት ምሽት በቤልጂየም በተካሄደው የሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ መዲና ኢሳ ርቀቱን በ15 ደቂቃ14 ሰከንድ በ01 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ በቀዳሚነት አጠናቃለች፡፡ ሌላኛዋ አትሌት አሳየች…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Jun 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም አምስቱ ህጻናት መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለተመላሽ…