Fana: At a Speed of Life!

ከጀርመን መንግስት የ32 ሚሊየን ዩሮ በላይ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጀርመን መንግስት የ32 ሚሊየን ዩሮ በላይ የገንዘብ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችል የፕሮግራም ስምምነት መፈረሙን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከጀርመን የልማት ባንክ የአፍሪካ ህብረትና…

በመዲናዋ የሸገር ድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ውል ለተጨማሪ ስድስት ወራት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሸገር ድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ውል ለተጨማሪ ስድስት ወራት አራዘመ፡፡ ውሉ ከመጋቢት 4/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለስድስት ወራት እስከ መስከረም 2/2015 ዓ.ም ተራዝሟል፡፡ በመዲናዋ ድጋፍ ሰጪ…

የዓለምን የዋጋ ግሽበት እያባሰው ያለው የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ የሚጥሉት ማዕቀብ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በጀርመን የተሰበሰቡት የቡድን 7 ሀገራት በሩሲያ ላይ አዲስ ተጨማሪ አዲስ ማዕቀብ ጥለዋል። የዩክሬን ቀውስን ተከትሎ እየተጣሉ ያሉት ማዕቀቦች ወደ ሩሲያ ኢኮኖሚ ምንም ዓይነት የውጭ ካፒታል እንዳይገባ ለመገደብ የተነደፉ መሆናቸውም…

የግልገል በለስ- ታላቁ ህዳሴ ግድብ የመንገድ ግንባታ ስራ ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ከግልገል በለስ እስከ ታላቁ ህዳሴ ግድብ የሚደርሠውን የመንገድ ግንባታ ስራ አጠናቆ አስመረቀ፡፡ ዋና መምሪያው 210 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውን 3ኛ ደረጃ የጠጠር መንገድ ወደ ከፍተኛ ደረጃ የጠጠር መንገድ በማሳደግ…

በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በ11ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ የተመራ ልዑክ በፖላንዷ ካቱቬሰ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 11ኛው የዓለም የከተሞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

በሰሜን የአገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር ለመፍታት በፌዴራል መንግሥት በኩል የሰላም ተደራዳሪ ቡድን ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር ለመፍታት የሚከተለው የሰላም አማራጭ አገራዊ ጥቅምን በሚያስከብር እና በአፍሪካ ኀብረት አመቻችነት እንዲካሄድ መወሰኑን የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ አስታውቀዋል።   የፍትህ ሚኒስትሩ…

የምዕራብ ወለጋ ወጣቶች ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአሸባሪውን ሸኔና የሌሎች ፀረ ሰላም ቡድኖችን ሴራ እናመክናለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት የአሸባሪውን ሸኔና የሌሎች ፀረ- ሰላም ቡድኖችን ሴራ ለማምክናን እንሰራለን ሲሉ የምዕራብ ወለጋ ወጣቶች ገለጹ፡፡   “ምክንያታዊ ወጣቶች” በሚል መሪ ሀሳብ የወጣቶች የምክክር መድረክ ዛሬ በጊምቢ ከተማ…

1 ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 87 ኢትዮጵያውያን ባዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሽ ዜጎች ውስጥም 19 የሚሆኑት ህጻናት ሲሆኑ÷ 17ቱ ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለረጅም ጊዜ ዕድሳታቸው ሲጓተት የነበሩ የቴአትር ቤቶችን ስራ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለረጅም ጊዜ ተጓቶ የነበረውና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙውን የአዲስ አበባ ሕጻናትና ወጣቶች ቴአትርና የሀገር ፍቅር ቴአትር ቤትን ወቅታዊ የዕድሳት ሥራ ጥቅል አፈጻጸምን ጎብኝተዋል። ከንቲባ አዳነች ሁለቱም…

መንግስት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ላይ በሱዳን ወታደሮች እና የአካባቢ ሚሊሻዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮ-ሱዳን ድንበር ላይ በሱዳን ወታደሮች እና የአካባቢ ሚሊሻዎች ላይ በደረሰው ጉዳት ማዘኑን ገልጿል፡፡ በአሸባሪው ህወሃት ቡድን ድጋፍ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በገቡ የሱዳን መደበኛ ወታደሮች ላይ የደረሰውን ጉዳት…