አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢኮኖሚ መስክ የነበሩ ስብራቶችን መቅረፍ ያስቻለ ነው – የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው የወጪ ንግድ አፈጻጸምን ጨምሮ በኢኮኖሚ መስክ የነበሩ ስብራቶችን መቅረፍ ያስቻለ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ተናገሩ፡፡
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት እንዳሉት÷ ፓርቲው አገራዊ ለውጡን ተከትሎ…