Fana: At a Speed of Life!

ከ85 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅሎ ሲሸጥ የነበረ ኦይል ሊቢያ ማደያ ታሸገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን በወናጎ ከተማ ከ85 ሺህ ሊትር በላይ ቤንዚን ከባዕድ ነገር ጋር ቀላቅሎ ለህብረተሰቡ ሲሸጥ የነበረ ኦይል ሊቢያ ማደያ ማሸጉን የዞኑ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። የጌዴኦ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ ምስጋና…

ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የጁምዓ ዕለት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ነፍሱን በይቅር…

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ እና ምዕራብ ወለጋ ዞን አሸባሪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪውና ተላላኪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አጣርቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡…

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለኪልባቲ ረሱ ዞን ነዋሪዎች 7 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የእህል ወፍጮዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በአፋር ክልል በአሸባሪው ህውሓት ወረራ ተፈናቅለው ለነበሩ የኪልባቲ ረሱ ዞን ነዋሪዎች ማቋቋሚያ 7ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ የተገዙ የእህል ወፍጮዎችን ድጋፍ አድርጓል፡፡   የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎት…

ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ኅብረት ፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ በብራስልስ ባደረጉት የሥራ ጉብኝት ከተለያዩ የአውሮፓ ኅብረት ተቋማት ሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል።   ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ኅብረት የፓርላማ አባላት ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ የሰብዓዊ መብት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የካቶሊክ ሪሊፍ ሰርቪስ ለኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ላደረገው ድጋፍ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ካርዲናል ብርሀነ ኢየሱስ ሱራፌል እና የካቶሊክ ሪሊፍ ሰርቪስ ፕሬዚዳንት እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሻን ካላሀን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ የኢትዮጵያ…

የህወሃት ሽብር ቡድን የእርዳታ አውሮፕላኖች መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳያርፉ መከልከሉን መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ሽብር ቡድን የእርዳታ አውሮፕላኖች መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳያርፉ መከልከሉን መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አስፈላጊው ሰብአዊ ድጋፍ…

አሸባሪው ሸኔን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል – የኦሮሚያ እና አማራ ክልል ርዕሳነ…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔን ጨምሮ በሌሎች ህገ-ወጥ ኃይሎች ላይ የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የኦሮሚያና አማራ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳደሮች አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ…

በንጹሃን ላይ የሚፈጸም ግድያ የተሸናፊዎች ድርጊት ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በንጹሃን ላይ የተፈጸመው ግድያ የተሸናፊዎች ድርጊት ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።   በኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ ሰፊ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን…

በአማራ እና አፋር ክልሎች በጎርፍ አደጋ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት ለመከላከል የሚያስችል ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች ከዚህ ቀደም በጎርፍ አደጋ አጋጥመው የነበሩ ጉዳቶች እንዳይደገሙ ለማድረግ የሚያስችልና የፈጣን ምላሽ አገልግሎት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱ ተገለፀ፡፡   በዘንድሮው ክረምት በበርካታ አካባቢዎች…