መንግስት የጀመረው የህግ የበላይነትን የማስፈን ስራ በሽብር ቡድኖች ሴራ በፍጹም አይደናቀፍም-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጀመረው የህግ የበላይነትን የማስፈን ስራ በሽብር ቡድኖች ሴራ በፍጹም አይደናቀፍም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷መንግስት በመላ ሃገሪቱ ሰላምን ለማስፈን…