ጠ/ሚ ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት የተጀመሩት በ1ወር ከ20 ቀናት የሚከናወኑ…