Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ህብረት ልማት ትብብር የስራ ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ከአውሮፓ ህብረት የልማት ትብብር የስራ ሃላፊ ፌራን ሚሪያም ጋር በብራሰልስ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች…

በአዲስ አበባ 7ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ያዘጋጀው 7ኛው ከተማ አቀፍ የሳይንስ ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ወዳጅነት ፓርክ እየተካሄደ ነው። የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕዩ “የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ የብልጽግና…

አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ”በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው የሩብ ዓመቱ አዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ እየተካሄደ ነው፡፡ በጽንፈኝነት ፍቺ እና ዐውድ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያ ክፍለ ጊዜ በአዲስ…

96 ኪሎግራም የሚመዝን ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ቁስና አደገኛ እፅ ወደ ውጪ ሊወጣ ሲል ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 96 ኪሎግራም የሚመዝን ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ቁስና አደገኛ እፅ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ሊወጣ ሲል ተያዘ፡፡   በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ በኩል ደቡብ አፍሪካ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሀገራችን ሀብቶች በኮንትሮባንድ ንግድ ድንበር ተሻግረው እንዳይወጡ መከላከል እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገራችንን ሀብቶች በኮንትሮባንድ ንግድ ድንበር ተሻግረው እንዳይወጡ መከላከል አስፈላጊ መሆኑን አስገነዘቡ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ድንበር…

ሐምዛ አብዲ ባሬ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐምዛ አብዲ ባሬ አዲሱ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተገለጸ፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ÷ ሐምዛ አብዲ ባሬን የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው ተዘግቧል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ…

ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ለ390 ሺህ ዜጎች የእህል ዘር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ 390 ሺህ ዜጎች የእህል ዘር እና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡   በተደረገው ድጋፍ ለመጪው የእርሻ ወቅት ምርታማነትን ለመጨመር የሚያስችሉ ምርጥ ዘር እና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር እና ከስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሊ እና ከስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስ ጋር ተወያዩ።   በውይይታቸው ወቅትም በድርቅ…

አገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው አገር አቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፍረንስ "ምርምር ቀጣይነት ላለው እድገት"በሚል መሪ ቃል በወራቤ ዩኒቨርሲቲ  እየተካሄደ ነው። የምርምር ኮንፍረንስ መድረኩ  በምርምር ዙሪያ መምህራን አቅም እንዲያጎለብቱ ከነባር ተመራማሪዎች ልምድ እንዲለዋወጡ…

የሸኔ የሽብር ቡድን እና ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በጋምቤላ ከተማ በድንገት ከፍተውት የነበረው ጥቃት ከሽፏል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸኔ የሽብር ቡድን ራሳቸውን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር በማለት ከሚጠሩ ታጣቂዎች ጋር በመሆን በጋምቤላ ከተማ ከፍቶት የነበረው ድንገተኛ ጥቃት በጸጥታ ኃይሎች የተቀናጀ ጥረት መክሸፉን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ…