Fana: At a Speed of Life!

ኮሚሽኑ በመዲናዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ የሚውል የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የቤት ግንባታ የሚውል 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ…

አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብአዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል…

ነዋሪነታቸውን ካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸውን በካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡   ድጋፉን ያደረጉት አቶ ከበደ ሃይለማሪያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የህክምና…

ሚኒስቴሩ በ105 ሚሊየን ብር የተገዙ 510 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ105 ሚሊየን ብር የተገዙ 510 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አከፋፍሏል፡፡ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በተካሄደ ርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በ2ኛ ዙር ያሰባሰባቸውን ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በሁለተኛ ዙር ያሰባሰባቸውን ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍት አስረከበ።   በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በተከናወነው የርክክብ ስነ ስርዓት ላይ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን የዘመናት ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ-ወ/ሮ ዳግማዊት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከጅቡቲ አምባሳደር አብዲ መሃሙድ ኢያቤን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወይዘሮ ዳግማዊት ኢትዮጵያና ጅቡቲ በተለያዩ ዘርፎች ለዘመናት የቆየ ጥብቅ ግንኙት ያላቸው…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ሠመራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣  2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አፋር ሠመራ ገቡ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሠመራ ሱልጣን አሊሚራህ ሃንፈሬ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እና…

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥በትግራይ ክልል ችግር ውስጥ…

ሽብርተኝነትን በመከላከል የላቀ ስራ ላከናወኑ የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኝነትን በመከላከል ረገድ የላቀ ስራ ለላከናወኑ የክልሉ ልዩ ሃይል አባላት የማዕረግ እድገትና እውቅና ተሰጥቷቸዋል።   የዕውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጸጥታ አማካሪዎች፣ የልዩ ሃይል አመራርና…

በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣2 014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡ በትላንት…