ሽብርተኝነትን በመከላከል የላቀ ስራ ላከናወኑ የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኝነትን በመከላከል ረገድ የላቀ ስራ ለላከናወኑ የክልሉ ልዩ ሃይል አባላት የማዕረግ እድገትና እውቅና ተሰጥቷቸዋል።
የዕውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጸጥታ አማካሪዎች፣ የልዩ ሃይል አመራርና…