Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና የሩዋንዳ ጤና ሚኒስትር ዶክተር ዳንኤል ኔሚጄ የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒዬም ኮሌጅን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የሆስፒታሉን የሕክምና አገልግሎት አሰጣጥና እና የሕክምና ትምህርት…

በናይጀሪያ በቤተክርስቲያን ላይ በተፈጸመ ጥቃት የ50 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ኦንዶ ክልል በሚገኝ የካቶሊክ ቤተ ክርሲቲያን ላይ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ የ50 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡   የግዛቷ ባለስልጣናት እንዳስታወቁት ታጣቂዎች ድርጊቱን የፈጸሙት፥ ምዕመናን ቅዱስ ፍራንሲስ…

በአማራ ክልል የሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅም ማደግ እንዳለበት ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በክልሉ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የመፈጸም አቅምን በማሳደግ የሕዝብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ አሳስበዋል።   ርዕሰ መሥተዳድሩ በደቡብ…

ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋልታ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተመጻሕፍት የፍልስፍና፡ ፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጉዳዮች ይዘት ያላቸውን ከ3 ሺህ በላይ መጻሕፍት አበረከተ። መጻሕፍቱን የዋልታ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር…

ኮሚሽኑ በመዲናዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ የሚውል የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የቤት ግንባታ የሚውል 15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፉን የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ…

አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ወደ ትግራይ ክልል የሚሄደውን የሰብአዊ ድጋፍ ለማቀላጠፍ የሚደረገውን ጥረት በአፋር ክልል ሰርዶ ኬላ ተገኝተው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ አወል…

ነዋሪነታቸውን ካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸውን በካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡   ድጋፉን ያደረጉት አቶ ከበደ ሃይለማሪያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የህክምና…

ሚኒስቴሩ በ105 ሚሊየን ብር የተገዙ 510 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ105 ሚሊየን ብር የተገዙ 510 ሞተር ሳይክሎችን ለክልሎች አከፋፍሏል፡፡ በሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ በተካሄደ ርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በ2ኛ ዙር ያሰባሰባቸውን ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በሁለተኛ ዙር ያሰባሰባቸውን ከ10 ሺህ በላይ መጻሕፍት አስረከበ።   በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በተከናወነው የርክክብ ስነ ስርዓት ላይ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን የዘመናት ትብብር አጠናክረው ይቀጥላሉ-ወ/ሮ ዳግማዊት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በኢትዮጵያ ከጅቡቲ አምባሳደር አብዲ መሃሙድ ኢያቤን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ወይዘሮ ዳግማዊት ኢትዮጵያና ጅቡቲ በተለያዩ ዘርፎች ለዘመናት የቆየ ጥብቅ ግንኙት ያላቸው…