Fana: At a Speed of Life!

1 ሺህ 75 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 75 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጁላቸው የማቆያ ማዕከላት እንዲሄዱ መደረጉን…

በአማራ ክልል በአንድ ጀንበር 250 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በሁሉም አካባቢዎች ሀምሌ 6 ቀን 2014 ዓ.ም በአንድ ጀንበር 250 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱ ተገልጿል፡፡   ክልሉ በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን የተለያዩ የችግኝ ዓይነቶችን ለመትከል ዝግጅት…

ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ አገር ከተገዛው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ አገር ውስጥ ተጓጉዞ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ።   ኮርፖሬሽኑ ለ2014/15 የሰብል ምርት…

74 አባላት ያሉት የእስራኤል የልዑካን ቡድን ጎንደር ከተማ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 74 አባላት ያሉት የእስራኤል የልዑካን ቡድን በዛሬው ዕለት ታሪካዊቷን ጎንደር ከተማ ገብቷል፡፡   የልዑካን ቡድኑ ጎንደር ከተማ ሲገቡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደና የከተማዋ ከፍተኛ…

የሶማሌ ክልል መንግስትና የዓለም ምግብ ፕሮግራም የመሰረተ ልማት ትብብሮችን ማጠናከር በሚችልበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በኢትዮጵያ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ክላውድ ጂቢዳር ጋር በመሰረተ ልማት ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የክልሉን ህዝብ ኑሮ ለማሻሻልና የግብርና…

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቱርክ የንግድ ሚኒስትር ጋር በንግድና ኢንቨስትመንት ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከቱርክ ንግድ ሚኒስትር መህመት ሙስ ጋር በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በንግድ፣ በኢንቨስትመንት እና ሌሎች ዘርፎች ላይ አገራቱ…

በኢትዮጵያ ባንኮች ላይ ባነጣጠረ የማጭበርበር ወንጀል ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ባላይ መመዝበሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮችን ባነጣጠረ የማጭበርበር ወንጀል ከ1 ቢሊየን 896 ሚሊየን ብር በላይ መመዝበሩን በፍትህ ሚኒስቴር የተደረገ ጥናት አመላከተ። ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደው በዚህ ጥናት ከ370 ቢሊየን ብር በላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የምክትል መቶ አለቃነት ማዕረግ ላገኙ ምሩቃን የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጌዴኦ ዞን ባህል ማዕከል ግንባታ ቦታ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጌዴኦ ዞን ባህል ማዕከል ግንባታ የሚውል ቦታ በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ በስነ ስርዓቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የከተማ አስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች፣ የደቡብ ክልል…

የኢትዮ-ጂቡቲ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በአፋር ክልል የሚገጥማቸውን ችግር ለመፍታት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በአፋር ክልል የሚገጥማቸውን ችግር ለመፍታት ክልሉ ከፌዴራል መንግስት ጋር በመተባበር እየሠራ መሆኑን ገለጸ። የክልሉ የመንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ የኢትዮ-ጂቡቲ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በክልሉ…