የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መልኩ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ ደንብ እየተዘጋጀ ነው Melaku Gedif May 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የደንብ ጥሰቶችን በተሻለ መልኩ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያስችላል የተባለ አዲስ ደንብ እየተዘጋጀ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ የደንብ መተላለፍ…
ስፓርት የመጀመሪያው የወጣቶች ሃገር አቀፍ ኦሊምፒክ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተጀመረ Melaku Gedif May 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የወጣቶች ሃገር አቀፍ የኦሊምፒክ ጨዋታ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተጀምሯል። በጨዋታው ከአማራ ክልል ውጭ ከሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ ስፖርተኞች ተሳታፊዎች መሆናቸው ተገልጿል።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ ጦር በዩክሬን በሚያካሂደው ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ ያከብራል-ፕሬዚዳንት ፑቲን Melaku Gedif May 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደሮች በዩክሬን በሚያካሂዱት ወታደራዊ ዘመቻ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ህጎችን በጥብቅ እንደሚያከብሩፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና ከጀርመን መራሄ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንክ አገልግሎትን በሂደት ለዓለም አቀፍ ውድድር ክፍት በማድረግ ባንኮች አቅማቸውን እያጎለበቱ እንዲሄዱ መስራት ይገባል -አቶ አቤ ሳኖ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገር ውስጥ የባንክ አገልግሎትን ቀስ በቀስ ለዓለም አቀፍ ውድድር ክፍት በማድረግ ባንኮች አቅማቸውን እያጎለበቱ እንዲሄዱ መስራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ። የአገር ውስጥ ባንኮች ከአቅም…
የሀገር ውስጥ ዜና በዛሬው እለት 1ሺህ 166 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1ሺህ 166 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕልት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 169 የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ÷133ቱ ደግሞ ህጻናትና መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ለመሰማራት መዘጋጀታቸውን ገለጹ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ለመሰማራት ዝግጅት ማድረጋቸውን አስታወቁ፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ÷በአገሪቱ ባለሃብቶች የተመሰረተውና በታዳሽ ኃይል ዘርፍ ከተሰማራው የ"10 ግሪን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለአፍሪካ የሚያደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ ሊያጠናክር ይገባል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለአፍሪካ የሚያደርገውን ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲያጠናክር የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው በማላቦ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው በ15ኛው የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በዞኑ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ በአንጎለላና ጠራ ወረዳ ጨኪ ቀበሌ ጀር…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ595 በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ መቅረባቸው ተገለጸ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ 595 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረቡን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መልካሙ ተሾመ በሰጡት መግለጫ ÷ በዞኑ በልዩ ልዩ መልክ የሚገለጹ የፀጥታ ችግሮችና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኔዘርላንድስ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄደ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኔዘርላንድስ ሔግ ከተማና በአካባቢው ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ ንግግር ያደረጉት አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ፥ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ…