ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያን ለመነጠል እየሞከሩ ያሉ ሃገራት እራሳቸውን እያዳከሙ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያን ለመነጠል እየሞከሩ ያሉ ሃገራት የራሳቸውን ኢኮኖሚ እያዳከሙ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ። ፑቲን በእስያ አውሮፓ የኢኮኖሚ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ሩሲያን ማግለልና መነጠል የማይቻል መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሻምቡ የተገነባው የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የተገነባው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ፕሮጀክት ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጁ አቶ አሸናፊ ሙሉብርሃን እንደገለጹት÷ማከፋፈያ ጣቢያው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በቅርቡ ከተሾሙት የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ተጠሪ ዳይሬክተር ክላውድ ጂቢዳር እና የሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የዓለም የምግብ ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመዋዕለ ነዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ ነው -የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የመዋዕለ ነዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገለጸ። የካፒታል ገበያን በኢትዮጵያ ለመጀመርና ገበያውን ለመምራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰባተኛው የብሄራዊ ባንክ ገዢ አቶ ዱባለ ጃሌ ህክምና የሚውል ገንዘብ ተሰበሰበ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሰባተኛው የብሔራዊ ባንክ ገዢ ለነበሩት አቶ ዱባለ ጃሌ ላጋጠማቸው የጤና እክል ማሳከሚያ የሚውል የእርዳታ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተካሂዷል፡፡ አቶ ዱባለ ጃሌ በስልጣን ዘመናቸው በተለየ መልኩ እጃቸው ከሙስና፣ ከስርቆትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Melaku Gedif May 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ስኬት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። የአውሮፓ ህብረት ትብብር የኢትዮጵያ ኃላፊ ስቴፋን ሎክ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው ከተማ-አቀፍ የኅብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ሲምፖዚዬም ተከፈተ Melaku Gedif May 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ከተማ-አቀፍ የኅብረት ስራ ኤግዚቢሽን፣ ባዛር እና ሲምፖዚዬም በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፍቷል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ህብረት ስራ ኤጀንሲ የተዘጋጀውን ከተማ አቀፍ የህብረት ስራ ኤግዚቪሽን፣ ባዛር እና ሲምፖዚዬም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር 33 የሸኔ አባላትን ጨምሮ 145 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ዋሉ Melaku Gedif May 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 33 የሸኔ አባላትን ጨምሮ 145 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዞን አስታወቀ፡፡ በኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር እየተካሄደ ባለው ህግ የማስከበር እርምጃ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር…
ስፓርት በቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ትጫወታለች Melaku Gedif May 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ቻን የአፍሪካ አገራት ዋንጫ ውድድር የማጣሪያ ድልድል በዛሬው ዕለት ይፋ ተደርጓል። በማጣሪያ ውድድሩ ላይ የምስራቅ እና መካከለኛ አፍሪካ (ሴካፋ) ሶስት ሀገራትን ወደ ዋናው ውድድር የሚያሳትፍ ሲሆን ÷በወጣው ድልድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ለውጡ ተቋማዊ ሆኖ እንዲቀጥል ተባብሮ መስራት እንደሚገባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Melaku Gedif May 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 6 ቀናት "አዲስ ፖለቲካዊ ዕይታ አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል ለከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ የነበረው የስልጠና መድረክ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል። በማጠቃለያ መድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥…