Fana: At a Speed of Life!

በባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀመው የስርቆት ወንጀል አሳሳቢ ደረጃ መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀመው የስርቆት ወንጀል አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ገለጸ፡፡   የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሥራ…

ባለፉት 10 ወራት የሎጂስቲክስ ወጪን ለመቀነስ በተከናወኑ ተግባራት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 10 ወራት የሎጂስቲክስ ወጪን ለመቀነስ በተከናወኑ ተግባራት 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ ማዳን መቻሉን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው 6ኛ ዙር…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር ለሰሩ የፀጥታ አካላት በተዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ለመታደም አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሰላምና ፀጥታን ለማስከበር ለሰሩ የፀጥታ አካላት በተዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ለመታደም አሶሳ ከተማ ገቡ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ወደ ከተማዋ ሲገቡ የክልሉ ርዕሰ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥገና ማዕከሉን ዲጂታላይዝ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከሉን ”ሀንጋር” ዲጂታላይዝ ማድረጉን ገለጸ። የጥገና ማዕከሉ ወደ ዲጂታል መቀየሩ አየር መንገዱ በየአመቱ ለወረቀትና የሰው ሃይል ያወጣው የነበረውን 500 ሚሊየን ብር ያስቀራል ተብሏል።…

መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ህግን አክብሮ የህግ የበላይነትን ለማንበር ይሠራል-የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ሕግ እና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ለሚደረገው ጥረት ሙሉ ውግንናውን በመስጠት ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክሮ እንዲያስቀጥል የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ። የአማራ ክልል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ።   ለመግዛት የታዘዙት አምስቱ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች አሁን ላይ እየጨመረ የመጣውን የዓየር የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት…

ብሔራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀን ለውጥ መደረጉን ካፍ አስታውቋል፡፡፡ በአይቮሪ ኮስት አዘጋጅነት በፈረንጆች 2023 በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን የሚደረጉ ጨዋታዎች ከቀናት…

የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቐለ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ መቐለ መግባታቸውን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡   በ5ኛ ዙር መቐለ የገቡት የኮሚቴው ተሽከርካሪዎች÷የህክምና ቁሳቁስ፣ የምግብ ድጋፎችን፣ የውሃ…

ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት 3 ሺህ 184 መጻሕፍት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት 3 ሺህ 184 መጻሕፍት አበረከተ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አብያተ መጻሕፍት ዳይሬክተር ወይዘሮ አዲስዓለም ጉልማ ÷ ትውልድን ለመቅረፅ ለተገነባው አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድናቸው ጋር ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ አቡጃ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ በናይጀሪያ ቆይታቸውም ከአገሪቱ…