የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ Melaku Gedif May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ ተካሂዷል፡፡ የፀጥታና ደህንነት ኦፕሬሽን አካሄድ ግምገማ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀነራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማና አካባቢዋን ሰላም የሚያውኩ ሰርጐ ገቦችን ነቅቶ መጠበቅ እንደሚገባ የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ Melaku Gedif May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አካባቢያችንን ከሰርጐ ገቦችና የማህበረሰቡን ሰላም ከሚያውኩ አካላት ነቅቶ መጠበቅና አንድነትን ማጠናከር ይገባል" ሲሉ የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ አሳሰቡ፡፡ ተቀዳሚ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ 36 ሆስፒታሎች ችግር ፈቺ የሆኑ አዳዲስ አሰራሮች ሊተገበሩ ነው Melaku Gedif May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ 36 ሆስፒታሎች ችግር ፈቺ የሆኑ አዳዲስ አሰራሮች ሊተገበሩ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ አዳዲስ አሰራሮችን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እና በቅዱስ ጳውሎስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በአሻባሪው ሸኔ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ጠየቁ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ነዋሪዎች በሽብርተኛው ሸኔ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ጠይቀዋል፡፡ ነዋሪዎቹ ከፋናብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በማህበረሰቡ ላይ ከፍተኛ ጥፋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕንድ ባለሃብቶች ኢትዮጵያ ቅድሚያ በምትሰጣቸው የኢንቨስትመንት አማራጮች ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ፣ የእስያና ፓስፊክ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ዶ/ር ገበየሁ ጋንጋ ከሕንድ የቢዝነስ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ የልዑካን ቡድን አባላቱ በሕንድ ኢኮኖሚ ንግድ ድርጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ በሀሰት ከሚሰራጩ አፍራሽ ተልዕኮዎች እንዲጠነቀቅ የአማራ ክልል መንግሥት አሳሰበ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ህብረተሰቡ በሀሰት ከሚሰራጩ አፍራሽ ተልዕኮዎች እንዲጠነቀቅ አሳሰበ፡፡ የአማራ ሕዝብ በከፈለው ወደር የለሽ ተጋድሎ ያስመዘገበውን ድል በመቀልበስ ለጠላቶቹ አሳልፈው በመስጠት ለዳግም ባርነት ሊዳርጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጽንፈኝነትና አክራሪነት አስተሳሰብ አለመክሰም ለግጭቶች መከሰት መንስኤ ሆኗል -ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽንፈኝነትና አክራሪነት አስተሳሰብ አለመክሰም ለግጭቶች መከሰት መንስኤ ሆኗል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ብሄርን፣ ሃይማኖትን፣ ወሰንንና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2014/15 የምርት ዘመን ከ755 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2014/15 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ውስጥ ከሚገባው ከ1 ነጥብ 28 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ከ880 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ወደብ መድረሱን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ገለጸ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት መርሃ ግብር በይፋ ተጀመረ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ስራዎችን በጋምቤላ ከተማ በይፋ አስጀምረዋል። የክልሉ ርዕሰ መተዳድርና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የበጎ ፍቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ አጎራባች ክልሎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተጀመሩ ስራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገለጸ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ አጎራባች ክልሎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተጀመሩ ስራዎች ተስፋ ሰጪ ውጤቶች እያስመዘገቡ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ከኦሮሚያ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተውጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች…