የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናን ለማሳደግ የሚያግዝ የወጣቶች የፈጠራ ውድድር በይፋ ተጀመረ Melaku Gedif May 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዕድሜያቸው ከ18-29 የሆኑ እና በኢትዮጵያ ግብርናን ለማሻሻል የሚረዳ የፈጠራ ሀሳብ ያላቸው ዜጎችን የሚያሳትፍ ውድድር በይፋ ተጀምሯል:: “አዩቴ ኢትዮጵያ ቻሌንጅ” የተሰኘው ይህ ውድድር÷በ ሄይፈር ኢንተርናሽናል የተዘጋጀ ሲሆን የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል ነው 102 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 14 ነጥብ…
ጤና ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ ነው ተባለ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሰው የሚተላለፍ የዝንጀሮ ፈንጣጣ በአውሮፓ ሀገራት እየተሥፋፋ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ እስካሁን ድረስ በአውሮፓ ሀገራት 80 የሚደርሱ የወረርሽኙ ተጠቂ ሰዎች መመዝገባቸውን አመላክቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ የምግብ እጥረትን ለመከላከል የሚውል የ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አጸደቀ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ የምግብ እጥረትን ለመከላከል የሚውል 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አጽድቋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ በአህጉሩ በሚገኙ ሀገራት የምግብ እጥረትን ለመከላከል የሚውል ነው ያለውን 1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር አጽድቋል። ባንኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ያሰለጠናቸውን 1ሺህ 193 ምልምል ፖሊሶች አስመረቀ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በኮልፌ ኮንቲንጀንት የፖሊስ ማሰልጠኛ ማእከል ሲያሰለጥናቸው የቆያቸውን የ25ኛ ዙር 1 ሺህ 193 አዳዲስ ምልምል ፖሊሶችበዛሬው ዕለት አስመርቋል፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ንግግር ያደረጉት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትናንት ከነበረበት በብዙ እጥፍ በተሻለ አቅም ላይ ይገኛል -ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢፌዲሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ የመጀመሪያ ዙር የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በስነ ሰርዓቱ ወቅት ምሩቃኑ ዕውቀትን ሳያቋርጡ መፈለግና ለሌሎችም ማጋራትን እንዲቀጥሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደሮች የዩክሬን የወደብ ከተማ የሆነችውን ማሪፖል ሙሉ በሙሉ መቆጣጠራቸውን የአገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሸንኮቭ እንደገለጹት÷ ስትራቴጂያዊ ጠቀሜታዋ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና 10ኛው አገር አቀፍ የቱሪዝም ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በሠመራ ተካሄደ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው አገር አቀፍ የቱሪዝም ጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ "ቱሪዝም ለስራ-እድል ፈጠራ" በሚል መሪ ሀሳብ በሠመራ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ኮንፈረንሱ በኢትዮጵያ ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዮት ከአፋር ባህልና ቱሪዝም ቢሮና ሠመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የመዲናዋ ህንፃዎች ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው” በሚል የሚናፈሰው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለጸ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ህንፃዎች ሁሉ ግራጫ ቀለም ሊቀቡ ነው በሚል ከሰሞኑ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚናፈሰው መረጃ ከዕውነት የራቀ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ዮናስ ዘውዴ አስታወቁ። የቢሮ ኃላፊው አዲስ አበባን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘው አገራዊ መድረክ በድሬዳዋ ተካሄደ Melaku Gedif May 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስለ ኢትዮጵያ" በሚል ሁለተኛው አገራዊ መድረክ ዛሬ በድሬዳዋተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልና እና ሌሎች ከፍተኛ ባለስልጣናት እንዲሁም የምጣኔ ሀብት…