የ76 ንጹሃን ዜጎችን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲጠፋ ያደረጉ ተከሳሾች እስከ እድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን በማንዱራ፣ ዳንጉር እና ፓዊ ወረዳዎች የ76 ንጹሃን ዜጎችን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲጠፋ ያደረጉ ተከሳሾች እንደየወንጀል ተሳትፏቸው ከእድሜ ልክ ጀምሮ በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡…