Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ሕገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ በሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ሕግና ደንብ በመተላለፍ ሕገ ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ በሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ያሰባሰባቸውን 2 ሺህ 400 መጻሕፍት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት ያሰባሰባቸውን 2 ሺህ 400 መጻሕፍት አስረከበ። “ሚሊየን መጻሕፍት ለሚሊኒየሙ ትውልድ” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የመጻሕፍት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በይፋ…

ሚኒስቴሩ ባለፉት አስር ወራት 282 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 282 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡   የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ በሚገኘው 8ኛ መደበኛ ጉባዔ የገቢዎች ሚኒስቴርን እና የተጠሪ ተቋማቱን…

የመከላከያ ፋውንዴሽን ለሰራዊቱ አባላት ያስገነባቸውን የመኖሪያ አፓርትመንቶች የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ፋውንዴሽን ለሰራዊቱ አመራርና አባላቶች ያስገነባውን የመኖሪያ አፓርትመንቶች የዕጣ ማውጣት መርሐ ግብር ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ ላይ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይን ጨምሮ ከፍተኛ የሰራዊቱ…

በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አዲስ ከተመረጡት የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልፈታህ አብዱላሂ ሃሰን ከአዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀመድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በአገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ተገልጿል፡፡…

በአበርገሌ ወረዳ በአሸባሪው ህወሓት ቁጥጥር ስር በሚገኙ 12 ቀበሌዎች በተቀሰቀሰ ወረርሽኝ ህፃናት ለሞት እየተዳረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አበርገሌ ወረዳ አሸባሪው ህወሓት በወረራ በያዛቸው 12 ቀበሌዎች ውስጥ በተቀሰቀሰ ወረርሽኝ ህፃናት ለሞት እየተዳረጉ በመሆኑ መንግስት ከዓለም አቀፍ ድንበር የለሽ የህክምና ተቋማት ጋር በመነጋገር አፋጣኝ ምላሽ…

1 ሺህ 22 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 22 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 108 ሴቶች ሲሆኑ ÷ ዘጠኝ ሚሆኑት ደግሞ ህጻናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

የአማራ ክልል የተረጋጋና ዘላቂ ልማት ለማከናወን የሚያስችል ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራ እየሰራ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የተረጋጋና ዘላቂ ልማት የሚከናወንበትና ዜጎች ያለምንም የጸጥታ ስጋት ወጥተው የሚገቡበት እንዲሆን ጠንካራ የህግ ማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ገለጹ። ዶክተር ይልቃል…

በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተጀመረው በምግብና በመሠረታዊ ሸቀጦች ራስን የመቻል ጉዞ በዘላቂነት እንዲሳካ ምርታማነት ባህል ሊሆን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

የስቶክ ገበያን ለማቋቋም የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስቶክ ገበያን በኢትዮጵያ ለማስጀመር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ፣ በገንዘብ ሚኒስቴር እና ኤፍ ኤስ ዲ አፍሪካ መካከል ተፈረመ።   ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የኢትዮጵያ…