Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ሸኔ በሚንቀሳቀስባቸው የተለያዩ አካባቢዎች በተወሰደ እርምጃ ህዝቡ አንፃራዊ ሰላም እያገኘ ነው-ኮ/ል አበበ ገረሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ሸኔ ቡድን በሚንቀሳቀስባቸው ዞኖች በተወሰደ እርምጃ ህዝቡ ከነበረበት ስጋት እና ጭንቀት በመላቀቅ አንፃራዊ ሰላም እያገኘ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ጸጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ገለጸ። የቢሮ ምክትል ሃላፊ ኮሎኔል አበበ…

ለሸኔ የሎጂስቲክ ስራ ሲያከናውኑ የነበሩ 8 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ለሸኔ የሎጂስቲክስ ስራ ሲያከናውኑ ነበሩ የተባሉ ናኒ ቤኛ የተባለ ግለሰብ እና ሰባት ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡   ግለሰቡ በክፍለ ከተማው ወረዳ 9…

25 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ኤሌክትሪክ ባልደረሰባቸው ከተሞችና መንደሮች ፍትሃዊ የኤሌክትሪክ ተደራሽነትን ዕውን ለማድረግ ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እያከናወኑ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ በ2014 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ…

በቸኮሌት መጠቅለያ የኮኬን ዕፅ ይዞ ከኢትዮጵያ ለመውጣት የሞከረ ግለሰብ በ12 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቸኮሌት መጠቅለያ የኮኬን ዕፅ ይዞ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ከኢትዮጵያ ለመውጣት የሞከረው የውጭ አገር ዜጋ በ12 ዓመት ፅኑ እስራትና በ75 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ፍርድ ቤት ወሰነ። አርፋን ሀይደር የተባለው የውጭ አገር…

በአማራ ክልል በመኸር እርሻ 143 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በዘንድሮው የመኸር እርሻ 4 ነጥብ 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በማረስ 143 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡   የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ አጀበ ስንሻው ለፋና…

ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ትብብር በማጠናከር ለአካባቢው ሰላምና መረጋጋት የሚኖራትን ሚና አጠናክራ የምትቀጥል መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚስቴር ገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ እንደገለጹት÷…

የኦሮሞ ታሪክ እና ባህል ምሁሩ አቶ ስንታየሁ ቶላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ታሪክ እና ባህል ምሁሩ አቶ ስንታየሁ ቶላ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አቶ ስንታየሁ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የኦሮሚያ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡…

ሩሲያ የሚያሳስባት የስዊዲንና ፊንላንድ የኔቶ አባል መሆን ሳይሆን ሀገራቱ ኔቶ ወታደራዊ መሰረተ ልማቱን እንዲያስፋፋባቸው የሚፈቅዱ ከሆነ ነው -ፕሬዚዳንት…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሚያሳስባት የስዊዲንና ፊንላንድ የኔቶ አባል መሆን ሳይሆን ሀገራቱ ኔቶ ወታደራዊ መሰረተ ልማቱን እንዲያስፋፋባቸው የሚፈቅዱ ከሆነ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሞስኮ በተካሄደው የጋራ…

1ሺህ 40 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 40 ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾች ውስጥም 303 ሴቶች ሲሆኑ÷ 90 የሚሆኑት ደግሞ ህጻናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡…

አሸባሪው ህወሓት ጉዳት ባደረሰባቸው የአማራ ክልል 8 ዞኖች የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ስራዎች እየተከናወኑ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ባደረሰባቸው የአማራ ክልል ስምንት ዞኖች የመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ስራዎች እንደቀጠሉ መሆናቸው ተገልጿል። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የማህበራዊ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ስዩም መኮንን…