የፑንት ላንድ ልዑካን በሶማሌ ክልል በቆላማ አካባቢ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ትግበራ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፑንት ላንድ የመጡ ልዑካን በሶማሌ ክልል በዓለም ባንክ እና በሌሎችም ተቋማት በሚደገፈው የቆላማ አካባቢ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ትግበራ ዙሪያ የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው።
በክልሉ በዚህ ፕሮጀክት 36 ወረዳዎች የታቀፉ…