Fana: At a Speed of Life!

የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመርታ ሰዋሰው ከአውሮፓ ህብረት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመርታ ሰዋሰው ከአውሮፓ ኮሚሽን የዓለም አቀፍ ትብብር የአፍሪካ ዳይሬክተር ሳንድራ ክራመር እና በአውሮፓ ህብረት የውጪ አገልግሎት የአፍሪካ ዳይሬክተር ሪታ ላራ ጋር በብራሰልስ ተወያይተዋል፡፡  …

የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በፖለቲካ ዘርፍ ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ ጋር በፖለቲካ ዘርፍ ያለውን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የኅብረቱ ተወካይ አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ገለጹ።   አምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ የአውሮፓ ኅብረት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን…

በሱሉልታ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 45 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 45 ክላሽንኮቭ ጠመንጃ ተያዘ፡፡ የጦር መሳሪያው ከጋምቤላ ክልል በመነሳት አዲስ አበባን አልፎ ወደ ባህርዳር ሊጓዝ ሲል ነው በሱሉልታ ከተማ የተያዘው፡፡ የሱሉልታ…

ኮይካ እና ሰላም ሚኒስቴር ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ማህበረሰብ አቀፍ መፍትሄዎችን ለማጠናከር የሚያሰራ ፕሮጀክትን ለመፈፀም ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) እና የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ማህበረሰብ አቀፍ መፍትሄዎችን ለማጠናከር የሚሰራ ፕሮጀክትን ለመፈፀም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡   ፕሮጀክቱ ግጭት…

በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል፡፡   ረፋድ 4 ሰዓት በተደረገው ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ ሀዲያ ሆሳዕናን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ…

የዩክሬን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ሊዮኒድ ክራቭቹክ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን የመጀመሪያው ፕሬዚዳንት ሊዮኒድ ክራቭቹክ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ።   ክራቭቹክ ባደረባቸው ህመም ሳቢያ በ88 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሃገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።  …

በኢትዮጵያ እና በቱርክ መካከል በወንጀል መከላከል ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት እና በቱርክ መካከል በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ ለመስጠት እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ በፍትህ እና በወንጀል ጉዳዮች ላይ የሚደረጉ ትብብሮች…

ፓዝ ፋይንደር ለሰሜን ወሎ ዞን ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ጤና ተቋማት የሚውል ከ9 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የአማራ ክልል ተወካይ…

ፔፕፋር በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪን ለመከላከል የሚውል የ106 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፔፕፋር በኢትዮጵያ ኤች አይ ቪ /ኤድስን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውል የ106 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አፀደቀ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለኤች አይ ቪ/ኤድስ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎችን ለመርዳት በአሜሪካ የተቋቋመው ፔፕፋር…

አሁን ካሉብን ዘርፈብዙ ኢኮሚያዊ እና ማህበራዊ ፈተናዎች ለመውጣት እንደ ህዝብ በሚያስተሳስሩን እሴቶች ላይ ማተኮር ይገባል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ አሁን ካሉባት ዘርፈ ብዙ ኢኮሚያዊ እና ማህበራዊ ፈተናዎች ለመውጣት እንደ ህዝብ በሚያስተሳስሩን እሴቶች ላይ ማተኮር ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ።   ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የሶሻል አንትሮፖሎጂ…