Fana: At a Speed of Life!

የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በዩኔስኮ ለማስመዝግብ እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ለማስመዝግብ እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ  የቱሪዝም…

በሶማሌ ክልል በ372 ሚሊየን ብር በጀት አጣዳፊ የድርቅ ምላሽ ፕሮጀክት ስራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በ372 ሚሊየን ብር በጀት አጣዳፊ የድርቅ ምላሽ ፕሮጀክት ስራ እየተካሄደ መሆኑን በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ጽህፈት ቤት የቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት አስታወቀ።   የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሙክታር…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ በሳህል ቀጠና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አፍሪካ ሳህል ቀጠና የሚፈጸሙ የሽብር ጥቃቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን የተባበሩት መንግስት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ገልጸዋል፡፡   አንቶኒዮ ጉተሬዝ በምዕራፍ አፍሪካ በሚገኙ ሶስት አገራት ይፋዊ የስራ ጉብኝት…

ሚኒስቴሩ በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ በቤት ልማት ስራ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ቤቶችን ለመገንባት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10 ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ በቤት ልማት ስራ በከተማ ቤት ልማት ንዑስ ፕሮግራም 4 ነጥብ 4 ሚሊየን ቤቶችን ለመገንባት መታቀዱን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል።   ከዚህ ባለፈም በገጠር የቤት ልማት ንዑስ…

በጎንደር የአዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ወጣቶች ለኢድ አልፈጥር በዓል በመስጊድ የጽዳት ዘመቻ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ነገ የሚከበረውን የኢድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ሶላት በሚካሄድበት የመስጊድ ግቢ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል ።   የጽዳት ዘመቻውን ያካሄዱት ከእስልምና እና ከክርስትና…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ደቡብ አፍሪካን በድምር ውጤት 3 ለ1 በማሸነፍ ወደ መጨረሻው ዙር የዓለም ዋንጫ ማጣርያ አልፏል፡   ብሄራዊ ቡድኑ በደቡብ አፍሪካ ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 0 ማሸነፉ የሚታወስ ሲሆን…

በጋሞ ዞን ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን በተለያዩ የልማት ዘርፎች ለመሰማራት ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የዞኑ ኢንቬስትመንት ማስፋፊያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።   በጽህፈት ቤቱ የመሬት አቅም ጥናት…

ሩሲያ የምዕራባውያንን ማዕቀብ እንድትቋቋም ህንድ እያገዘቻት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ምዕራባውያን የሚጥሉባትን ኢኮኖሚያዊ ማዕቀብ እንድትቋቋም ህንድ እገዛ እያደረገችላት መሆኑ ተገልጿል፡፡ ሞስኮ ቀደም ሲል ህንድ የሩሲያን ነዳጅ ዘይት በዶላር ወይም በዩሮ እንድትገዛ እቅድ ያቀረበች ሲሆን÷ሌሎች እቃዎችን ደግሞ…

ጠ /ሚ ዐቢይ አሕመድ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 1 ሺህ 443ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት ለእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የዘንድሮው ረመዳን በኢትዮጵያ ፍቅርና ሀገራዊ አንድነት…

ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   ታላቁን የኢድ ሰላት በኢትዮጵያ ለማካሄድ የቅድመ ዝግጅት ስራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ የጎረቤት አገራት የሀይማኖት መሪዎች እንዲሁም በአዲስ አበባና አካባቢዋ የሚኖሩ…