Fana: At a Speed of Life!

ፊንላንድ ኔቶን የምትቀላቀል ከሆነ ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ እንደምትወስድ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ጎረቤቷ ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶን) ለመቀላቀል የምታደርገውን ጥረት የምትቀጥል ከሆነ አጸፋዊ እርምጃ እወስዳለሁ አለች።   የፊንላንድ ፕሬዚዳንት ሳውሊ ኒኒስቶ እና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሳና ማሪን…

የኢትዮጵያ ከተሞች ከንቲባዎች በደቡብ አፍሪካ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች ማህበር እና ከተለያዩ ከተሞች የተወጣጡ ካንቲባዎች ከደቡብ አፍሪካ አቻ ማህበራት ጋር የልምድ ልውውጥ አድርገዋል። በልምድ ልውውጡ በኢትዮጵያ ከተሞች ማህበር አስተባባሪነት የሐዋሳ፣ አዳማ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ጅግጅጋ፣ ይርጋለም…

ኮሚቴው ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት ለግጭት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ጥናት እንዲደረግ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት ለግጭት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች እና ሁኔታዎች ላይ ጥናት እንዲደረግ አሳሰበ፡፡   ቋሚ ኮሚቴው በዛሬው ዕለት የሰላም ሚኒስቴርን…

ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በምትሆንበት ወቅት ጀርመን ከጎናችን የምትቆም አገር ናት- አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በምትሆንበት ወቅት ጀርመን ከጎናችን የምትቆም ሀገር ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በአምባሳደር ብርቱካን የተመራ ልዑክ በሁለተኛ ቀን የጀርመን ቆይታው ከጀርመን የውጭ…

በዩኒቨርሲቲዎች የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች በተጨባጭ የኀብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ ሊሆኑ ይገባል-ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚከናወኑ የጥናትና ምርምር ስራዎች በተጨባጭ የኀብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ ሊሆኑ እንደሚገባ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር ዶክተር መኩሪያ ኃይሌ ገለጹ።   ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ…

አገልግሎቱ የሥነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 75 አመራርና ሰራተኞች ላይ እርምጃ ወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 75 አመራርና ሰራተኞች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታውቋል፡፡   በአገልግሎቱ የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክተር አቶ ህብረወርቅ ይመኑ÷ተቋሙ ባለፉት 9 ወራት…

በኦሮሚያ ክልል ከሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሃላፊዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከሚንቀሳቀሱ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሃላፊዎች ጋር የሲሚንቶ ግብዓት አቅርቦት እና ፋብሪካዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ስላለው የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በውይይቱ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጅነር ታከለ ኡማ፣ የኦሮሚያ…

ከባድ እና ቀላል የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 106 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 24 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ቀላል የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ 82 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል-የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ መሆናቸውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ።   የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዴንጋሞ እንደገለፁት፤ በውሃ ፕሮጀክቶች…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር ልዩ መልክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባህር ልዩ መልክተኛ ፊሊፕ ፋርማን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በውይይታቸውም አምባሳደር ሬድዋን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ…