የሀገር ውስጥ ዜና ጤና ሚኒስቴር እና ኢጋድ በጤናው ዘርፍ በቅንጅት ለመስራት ተፈራረሙ Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት በሕብረተሰብ የጤና ግንዛቤ ማሻሻያ ሥራዎችና ምርምር ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ከጤና ሚኒስቴርና ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢጋድ ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቃዮች እና አቅመ ደካሞች ለዒድ አል ፈጥር በዓል መዋያ ስጦታ እየተበረከተ ነው Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተፈናቃዮች እና አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ድጋፍ እየተደረገ ነው፡፡ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በጦርት ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በአይሳኢታና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ Melaku Gedif May 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ሐይል አሰፈላጊውን ዝግጀት አጠናቆ ወደሥራ መግባቱን አስታወቀ፡፡ በየዓመቱ ለሚከበረው የኢድ አልፈጥር የረመዳን በዓል ወቅታዊውን የፀጥታ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥፋትን በጥፋት ነውርን በነውር አናክመውም- ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከኢድ እስከ ኢድ መርሃ ግር አካል የሆነው ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ በመርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ ሰሞኑን በአንዳንድ አካባቢዎች መሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከተማ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የተሳተፉበት የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል። ኢፍጣሩን ከታደሙት መካከል ሼህ ዛኪር ኢብራሂም÷ በእስልምና ዕምነት አስተምህሮ ከወራቶች ሁሉ በላጩና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ዛሬ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዛሬ ታላቅ የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው። የአዲስ አበባን የአውራ ጎዳና መንገዶችን ተከትሎ እየተካሄደ ባለው የኢፍጣር መርሃ ግብር ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች እየተሳተፉበት ነው። የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙዋይ ኪባኪ ለኢትዮጵያ እውነተኛ ወዳጅ ነበሩ-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ አስከሬን ሽኝት መርሃ ግብር ላይ ተገኝተዋል፡፡ በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ሙዋይ ኪባኪ የኢትዮጵያ እውነተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ በተከሰተው ችግር ከ370 በላይ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ችግር 373 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው አስታውቀዋል። ጎንደር ያለ ታሪኳና ያለ ባሕሏ ችግር መከሰቱን አስታውሰው፥ ጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 148 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 12ቱ ህጻናት ሲሆኑ ÷1ሺህ 136 የሚሆኑትደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ …
የሀገር ውስጥ ዜና “ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው”-የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ Melaku Gedif Apr 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወንጀልን በሌላ ወንጀል ለማረም መሞከር ሕገ ወጥነት ነው ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ ጉባኤው በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ ÷በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና…