ኔቶ አውሮፓን የግጭት ቀጠና ከማድረግ ባለፈ በእስያ ፓስፊክ ቀጠና ከሚያደርገው ትንኮሳ እንዲቆጠብ ቻይና አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አውሮፓን የግጭት ቀጠና ከማድረግ ባለፈ በእስያ ፓስፊክ ቀጠና የሚያደርገውን ትንኮሳ እንዲያቆም አስጠንቅቃለች፡፡
ቻይና ማስጠንቀቂያዋን የሰጠችው የብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሊዝ ትረስ÷…