Fana: At a Speed of Life!

ካናዳ በአፍሪካ ቀንድ በምግብ እጥረት ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የ73 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት በአፍሪካ ቀንድ በምግብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የሚሆን 73 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያን፣ ኬንያ እና ሶማሊያን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ መገለፁን በኢትዮጵያ የካናዳ…

ከዒድ እስከ ዒድ ወደ አገር ቤት ጥሪ የመከፈቻ መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዒድ እስከ ዒድ ወደ አገር ቤት ጥሪ የመከፈቻ መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች…

ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም- የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ክስተት አስመልክቶ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 28 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 28 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ከተመላሾቹ ውስጥ አራቱ ህጻናት ሲሆኑ÷1ሺህ 24 የሚሆኑን ደግሞ ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ በማበርከት ላይ የሚገኙ አካላት በሰላም ግንባታ ላይም ሊያተኩሩ ይገባል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ በማበርከት ላይ የሚገኙ አካላት በሰላም ግንባታ ላይም እንዲያተኩሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጠየቁ፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዑካንን ዛሬ…

በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቅጥር ግቢ የሚከናወነው የጓሮ ግብርና ተጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ምክር ቤት ጋር የተደረገውን ውይይት ተከትሎ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የስብሰባው ተሳታፊዎች የከተማ ግብርና እንቅስቃሴ አንድ አካል የሆነውን እና በጽሕፈት ቤቱ ቅጥር ግቢ የሚከናወነውን የጓሮ ግብርና…

በጎንደር ትናንት ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ ከነዋሪዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ትናንት ከተፈጠረው ችግር ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር የማዋልና ተጠያቂነት የማረጋገጥ ስራ መጀመሩን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀንበር ገለጹ።   ምክትል ርዕሰ…

በኢንጂነር አይሻ መሐመድ የተመራ ልዑክ የተንዳሆ መስኖ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ የተመራው ልዑክ ከአፋር ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር የተንዳሆ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን ጎብኝተዋል፡፡   ፕሮጀክቱ ሰኔ 2007 ዓ.ም የተጠናቀቀ ሲሆን፥ 60 ሺህ ሄክታር…

የከተማ አስተዳደሩ የ9 ወር የስራ አፈጻጸም ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ተገመገመ።   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2014 በጀት አመት የዘጠኝ ወር…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ መድሃኒቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ስምምነትን ፈረመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ መድሃኒቶች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ስምምነትን ፈረመች፡፡   ስምምነቱን በአፍሪካ ህብረት በመገኘት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ፈርመዋል።   በስነ ስርዓቱ ላይ ዶክተ ሊያ ኢትዮጵያ የኤጀንሲው…