መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ አገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሃገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡…