Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል የውስጥና የድንበር ዘለል የጸጥታ ችግሮችን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የውስጥና የድንበር ዘለል የጸጥታ ችግሮችን ለመከላከል ባለድርሻ አካላት ተቀናጅተው ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ።   የክልሉ መንግስት የፀጥታ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን…

በመጪው ዓርብ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ይካሄዳል – ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ዓርብ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የ"ከዒድ እስከ ዒድ" አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ። መርሐ ግብሩን ለመታደም እንግዶች ከተለያዩ የዓለም አገራት ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ እንደሚገኙ…

ባለፉት 9 ወራት ከ248 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 248 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡   ሚኒስቴሩ በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 267 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 93…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከሩሲያና ዩክሬን መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ከሩሲያና ዩክሬን መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው።   ጉተሬዝ በነገው እለት ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል።   ከዚህ ባለፈም…

በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የሚውል ከ5 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል፡፡   የመስኖና ቆላማ አከባቢ ልማት ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድና የመስኖና ቆላማ አካባቢ…

74 እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች በአባአላ መንገድ በኩል ወደ መቀሌ ከተማ እየተጓዙ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስተኛው ዙር በዛሬው እለት 74 እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በአባአላ መንገድ በኩል ወደ መቀሌ ከተማ እየተጓዙ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና…

ለትግራይ ክልል የህክምና ቁሳቁስ የሚያቀርቡ አካላት የሚያቀርቡት ቁሳቁስ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ አለባቸው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትግራይ ክልል የህክምና ቁሳቁስ እያቀረቡ ያሉ አጋሮች የሚያቀርቡት ቁሳቁስ ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ እንዳለባቸው የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ገለጹ። አጋሮቹ በተለይም በጤና ዘርፍ ድጋፍ የሚያደርጉ አካላት…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለፋሲካ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ይነበባል፡- የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ስናስብ ቀድሞ ወደ አዕምሯችን…

የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም በመስራት ሊሆን ይገባል-የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሠላም ለማስፈን በተግባር በመስራት ሊሆን ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡   በክርስትና ዕምንት ተከታዮች ዘንድ በነገው ዕለት…

የአማራ ክልል ለ3 ሺህ 141 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የትንሳኤ በዓልን እና የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ ለ3 ሺህ 141 ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታውቋል፡፡   የክልሉ ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ ገረመው ገብረፃድቅ በሰጡት መግለጫ በክልሉ ካሉ ታራሚዎች ውስጥ 3…